>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አገሬ ደርሼ መጣሁ! (ደረጀ ደስታ)

አገሬ ደርሼ መጣሁ! ደረጀ ደስታ ከ17 ዓመት በኋላ መሆኑ ነው። የቤተሰብ አባልና ወዳጅ ዘመድ በጠቅላላው ቁጥሩ ሰባት እሚደርስ የቤተሰብ አባል “በነቂስ”...

እዉን ዶ/ር አብይ ኢህአዴግ ነዉን? የሽግግር መንግስት አሁን ያስፈልገናል? (ያሬድ ደምሴ መኮንን)

እዉን ዶ/ር አብይ ኢህአዴግ ነዉን? (የሽግግር መንግስት አሁን ያስፈልገናል?) ያሬድ ደምሴ መኮንን አንዳንድ ጸሃፍት ዶ/ር አብይን መደገፍ ኢህአዴግን መደገፍ...

በኢህአዴግ ውስጥ የህወሃት የበላይነት ተከርክሟል ፣..... (አበጋዝ ወንድሙ)

በኢህአዴግ ውስጥ የህወሃት የበላይነት ተከርክሟል ፣ አሁንም ግን ኢትዮጵያን እያስተዳደረ ያለው ኢህአዴግ ነው፣ ከፊታችን የተጋረጠው አደጋም ሙሉ በሙሉ...

ተካክሎ መበደል (ከይኄይስ እውነቱ)

ተካክሎ መበደል ከይኄይስ እውነቱ ኢትዮጵያ ከዘመነ ሕገ ልቡና አንስቶ እስከ ዘመነ ሐዲስ በአምልኮተ እግዚአብሔር እንደነበረችና እንዳለች በቅዱሳት...

እቅጩን ልንገራችሁ… ህወሓት ፋሽስት ነው! (ስዩም ተሾመ)

እቅጩን ልንገራችሁ… ህወሓት ፋሽስት ነው!  ስዩም ተሾመ የህወሓትን አመሰራረትና ባህሪ በዝርዝር ለማወቅ ያደረኩት ጥረት አንድ እውነት እንድገነዘብ...

ይድረስ ለህወኃቶችና ደጋፊዎቻቸው!!! (ሳምሶን ጌታቸው) 

ይድረስ ለህወኃቶችና ደጋፊዎቻቸው!!! ሳምሶን ጌታቸው  * እናንተም አስተሳሰባችሁም አርጅታችኋልና ዕድል ቢሰጣችሁም መምራት አትችሉም!!!   ይኼ ሀሳብ...

ከወደ ሰሜን የጦር ነጋሪት እየጎሰመ ነው! ......" (ጌታቸው ሽፈራው)

ከወደ ሰሜን የጦር ነጋሪት እየጎሰመ ነው! ጦር አውርድ ባዩ በዝቷል!!!” ጌታቸው ሽፈራው ሰሞኑን የጦርነት ነጋሪት ሲመታ ሰንብቷል።  የነጋሪቱ መሰረት...

የአረናና የህወሃቶች የዘር ቅስቀሳ !!! (አበበ ገላው)

የአረናና የህወሃቶች የዘር ቅስቀሳ !!! አበበ ገላው አረናና ህወሃት ሰሞኑን የተቀነባበረ የዘር ቅስቀሳ በማድረግ ላይ ናቸው። የጣና በለስ ፕሮጄክት ሁለት...