Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጋዜጠኛ አበበ ገላው የኢሳት አለም-አቀፍ ዳይሬክተር ሆኖ ተሾመ
(ኢሳት ዜና) — የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ቦርድ ለኢሳት አለም-አቀፍ አዲስ ዳይሬክተር መሾሙን ይፋ አደረገ። የቀድሞውን የኢሳት አለም አቀፍ...

አርማጭሆ መልስ፤ ወደ ወገራ ጉዞ - ክፍል ፬ [ሙሉቀን ተስፋው - የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]
ከአርማጭሆ ጎንደር ስገባ ድንገት ነበር፡፡ በጣም መሽቷል፡፡ ቀበሌ 12 ቢራ ለመጠጣትና ወሬ ለመቃረም ገባሁ፡፡ የገባሁባት ቤት አንድ ጊዜ ከአንድ ወዳጄ...

ኢትዮጵያዊያን የሚሹት “ግንብ “የሚያንጽላቸው መሪን ሳይሆን ድልድይ የሚዘርጋላቸውን ነው [ታምሩ ገዳ]
“በአንድ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ። እነዚህ በሃብታቸው እና በፍቅራቸው ወደር የሌለው ወንድማማቾች ከመፈቃቀራቸው የተነሳ የቤታቸው...

የሚኒሊክ ኣፈር ፥ ምን ይልክ ኬኛ [ሄኖክ የሺጥላ]
አጤ ሚኒሊክን እወዳቸዋለሁ ። የምወዳቸው ደሞ ጀግና ሰለሆኑ ብቻም ኣይደል ፥ ነጭን ስላንበረከኩ ብቻም ኣይደል ፥ አጤ ሚኒሊክን የምወዳቸው የሳቸውን...

ተመስገንን በጨረፍታ [በማሕሌት ፋንታሁን]
Zone 9
መንግሥት አሸባሪ ብሎ ከፈረጃቸው ተቋማት ጋር ማቆራኘት ሳያስፈልገው የጻፈው ጽሑፍ ብቻ ተጠቅሶበት የተከሰሰ እና የተፈረደበት ብቸኛ ጋዜጠኛ...

አይዞህ ...ተሜ [ነብዩ ሲራክ]
የተባው ሾተል ብዕርህ ፣
አላላውስ ቢላቸው
የእንቢ ላገሬ ስሜትህ ፣
ነዲዱ ወላፈን ሲገርፋቸው
ሃገሬን አልቀም ማለትህ፣
እንቅልፍ ሰላም ቢነሳቸው
እውነትክን...