Archive: Amharic Subscribe to Amharic
አርማጭሆ መልስ፤ ወደ ወገራ ጉዞ - ክፍል ፬ [ሙሉቀን ተስፋው - የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]
ከአርማጭሆ ጎንደር ስገባ ድንገት ነበር፡፡ በጣም መሽቷል፡፡ ቀበሌ 12 ቢራ ለመጠጣትና ወሬ ለመቃረም ገባሁ፡፡ የገባሁባት ቤት አንድ ጊዜ ከአንድ ወዳጄ...
ኢትዮጵያዊያን የሚሹት “ግንብ “የሚያንጽላቸው መሪን ሳይሆን ድልድይ የሚዘርጋላቸውን ነው [ታምሩ ገዳ]
“በአንድ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ። እነዚህ በሃብታቸው እና በፍቅራቸው ወደር የሌለው ወንድማማቾች ከመፈቃቀራቸው የተነሳ የቤታቸው...
የሚኒሊክ ኣፈር ፥ ምን ይልክ ኬኛ [ሄኖክ የሺጥላ]
አጤ ሚኒሊክን እወዳቸዋለሁ ። የምወዳቸው ደሞ ጀግና ሰለሆኑ ብቻም ኣይደል ፥ ነጭን ስላንበረከኩ ብቻም ኣይደል ፥ አጤ ሚኒሊክን የምወዳቸው የሳቸውን...
ተመስገንን በጨረፍታ [በማሕሌት ፋንታሁን]
Zone 9
መንግሥት አሸባሪ ብሎ ከፈረጃቸው ተቋማት ጋር ማቆራኘት ሳያስፈልገው የጻፈው ጽሑፍ ብቻ ተጠቅሶበት የተከሰሰ እና የተፈረደበት ብቸኛ ጋዜጠኛ...
አይዞህ ...ተሜ [ነብዩ ሲራክ]
የተባው ሾተል ብዕርህ ፣
አላላውስ ቢላቸው
የእንቢ ላገሬ ስሜትህ ፣
ነዲዱ ወላፈን ሲገርፋቸው
ሃገሬን አልቀም ማለትህ፣
እንቅልፍ ሰላም ቢነሳቸው
እውነትክን...
ከጎንደር እስከ አርማጭሆ፤ የቅማንት ጉዳይ፣ የግጨው ግጭትና የኢትዮ ሱዳን ድንበር - ክፍል ፫ [ሙሉቀን ተስፋው- የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]
ወደ አርማጭሆ መንገድ ጀምረናል፡፡ የተሳፈርኩባት ሚኒ ባስ የገነት ተራራንና ወለቃን በሌሊት አልፋ ወደ ትክል ድንጋይ እየተንደረደረች ነው፡፡ በነገራችን...
