Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የአበበ ቢቂላ ልጅ አሁንም በጎዳና ላይ እንደወደቀ አለ [ኤርሚያስ ቶኩማ]
ከዚህ ቀደም የዛሬ አመት ገደማ ስለአበበ ቢቂላ ልጅ የጎዳና ህይወት አስመልክቼ የተወሰነ ፅሁፍ ፅፌ ነበር። በትላንትናው እለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን...

ኢትዮጵያ ወዴት ነው የምትሄደው እና የማትሄደው? [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም - ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]
(እ.ኤ.አ መጋቢት 27/2016 በማሪዮት ጆርጅታዎን ከተማ (ዋሺንንግቶን ድሲ ) ቪዥን ኢትዮጵያ በተባለው ድርጅት አስተባባሪነት “ስለወደፊቷ ኢትዮጵያ፡ ሽግግር፣...

ዞን ዘጠኞች ዳግሞ ወደ ፍርድ ቤት [ዞን ፱]
ሚያዚያ 17/2006 በድንገት ከያሉበት ተይዘው የታሰሩት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች በሐምሌ 08/2006 የተፃፈ ክስ ሐምሌ 11/2006 ‹ስለ ፀረ-ሽብርተኝነት የወጣውን...

‘እስመ ሥሙ ይመርሖ ኀበ ግብሩ’ [በበፍቃዱ ኃይሉ]
የሥም ነገር ሳልወድ በግዴ ያፈላስመኛል። ሥም ተራ መለያ መጠሪያ ብቻ ነው ብዬ አልቀበልም። ምናልባት መጀመሪያ ላይ እንዲያ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን...

የሄነከን ቢራ ዘረፋ ምስጢር በኢትዮጵያ ሲጋለጥ [ክንፉ አሰፋ]
የሆላንድ ዜምብላ[1] ጋዜጠኞች የኦሮሞ ጸሃፊው የሆነውን ያሶ ካባባን ይዘው ወደ ጊንጪ ያመራሉ። እግረመንገድ ላይ የሚያገኟቸው ገበሬዎችም ሲጠይቋቸው...

የሽብርተኛ ትርጉም [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
የሚማር የለም እንጂ የሚማር ቢኖር የሽብርተኛነትን ትርጉም ሰሞኑን በቤልጂክ እያየንና እየሰማን ነው፤ በኢትዮጵያ ያሉ የእውቀት ምልክቶችን በዶላር...

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት [ሙሉቀን ተስፋው፤የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ]
ክፍል ፩
የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ጎንደር ከተማ አደርኩ፡፡ እራት ላይ ‹ትእቢት› የሚባል ምግብ በልቼ ተሰቃይቻለሁ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ ናይል ሆቴል...