>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጋዜጠኛ እስክድር ነጋ ለልጁ ናፍቆት ከእስር ቤት የላከለት ደብዳቤ

   With love and affection    ለውድ ልጄ ናፍቆት እስክንድር:- What’s up! ናፍቆት how’s America? hoping   that you’ re enjoying States. I am doing fine. But i miss your mother and you terrebely ናፍቆትዬ...

ምጽዓት [ፕ/ር መስፍን ወልደ ማሪያም]

መስከረም 2007 በግዞትም ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደኤርምያስ መጣ፡– ሂድ ለኢትዮጵያዊውም ለአቤሜሌክ እንዲህ በለው፤...

ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ከሜልበርን ኢትዮጵያዊ ጋር ተወያዩ፤ በቀጣይ እሁድ ከሲድኒ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመገናኘት ዛሬ ወደ ሲድኒ አመሩ! [ቋጠሮ]

እውቁ ኢትዮጵያዊ ምሁርና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም በሜልበርን የሚገኘው ዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ቡድን ባደረገላቸው ግብዣ...

የወያኔ ወሮበላ ዲፕሎማሲያዊነት [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም- ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]

እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ/ወያኔ እያለ በሚጠራው እና ትግሉን በሰለጠነ መልኩበጠረጴዛውይይት እናየሀሳብ የበላይነት ሳይሆን ከጫካ በመግባት...

ከእስር ቤት እስክንድር ነጋ፤ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ [በኤሊያስ ገብሩ-ጋዜጠኛ]

‹‹ተመስገን፣ ጥሩ ታጋይ እና ሰው ሆኖ ከእስር ይወጣል›› ‹‹ተመስገን፣ የህዝብ ልጅ ነው፤ ነገም ከነገወዲያም የህዝብ ልጆች ይፈጠራሉ›› እስክንድር...

''ጠመንጃ ካነሱት ይልቅ በሃሳብ ሊታገሉት የተነሱትን ኢህኣዲግ ይፈራል'' [ግርማ ሰይፉ ማሩ]

የፕሬስ ነፃነት በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በሰማያዊ ፓርቲ ፅህፈት ቤት የተደረገ ክርክር [ቪዲዮ]

ክፍል-አንድ ክፍል-ሁለት ክፍል-ሶስት

ዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የስላማዊ ስልፍ ጥሪ ለአባሎቹና በኖርዌይ ለምትኖሩ ኢትዮጵዊያን በሙሉ