Archive: Amharic Subscribe to Amharic

መልዕክት ከቃሊቲና ከቂሊንጦ [በነገረ ኢትዮጵያ]
የሰማያዊ ፓርቲ ወጣቶችና የነገረ ኢትዮጵያ የዝግጅት ክፍል አባላት ወደ ቂሊንጦና ቃሊቲ እስር ቤቶች በማቅናት እስረኞችን ጠይቀዋል፡፡ እስረኞቹ ያስተላለፉትን...

‹‹ሰላም ነን›› - [ በጋዜጠኛ ኤሊያስ ገብሩ]
ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ፣ አስማማው ወ/ጊዮርጊስና ጦማሪ ናትናዬል ፈለቀ
*****ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታ …ከጠበቃቸው ጋር ተገናኝተዋል...

ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ [አንተነህ መርዕድ- ጋዜጠኛ]
በዙህ ጉዳይ ላይ ለመጻፍ በሁለት ምክንያቶች ከራሴ ጋር ብዙ ታግያለሁ። መጀመርያ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አይደለም ለራሳቸው፤ ለሌላም የሚተርፍ...

''ልጄን ላስፈታ መጥቼ ኣንዱን ልጄን ኣሳሰርኩ'' የጦማሪ በፈቃዱ ሃይሉ እናት
የጦማሪ በፈቃዱ ሃይሉ ወንድም በፍርድ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ”ፎቶ ለማንሳት ሞክሮኣል” በሚል ወደ ማዕከላዊ እስር ቤት መወሰዱንና መታሰሩን ለማወቅ የተቻለ...

‹‹ጥቁሩ አብዮት›› እና ኢትዮጵያ [ ጌታቸው ሺፈራው]
ከሳምንታት በፊት ከጓደኞቼ ጋር እስክንድር ነጋን ልንጠይቀው ወደ ቃሊቲ አቅንተን ነበር፡፡ በወቅቱ ስለ ለውጥ አውርቶ የማይጠግበውን እስክንድርን ስለ...