>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ የሃያ ሺህ ብር ዋስ ተጠይቆበት ወደ ማረፍያ ክፍል መግባቱ ታወቀ

  ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር የጅማ ዩኒቨርሲቲ ባቀረበበት ክስ የፕሬስ ህጉን በሚፃረር መልኩ ለአራት ቀናት በማዕከላዊ ታስሮ የተለቀቀው ጋዜጠኛ ኤልያስ...

ኢትዮጵያ በ2014፡ ሁልጊዜ በህዳር አስታውሳለሁ [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]

ትርጉም :- በነጻነት ለሀገሬ ጭራቁ ህዳር 2005! እ.ኤ.አ በ2005 ኢትጵያውያን/ት ለመናገር የሚዘገንን እጅግ በጣም የሚያስፈራ ድርጊትን አስተናግደዋል፡፡ በዚያኑ...

ግልጽ ደብዳቤ ''ለጠቅላይ ሚኒስትር'' ኃይለማርያም ደሳለኝ [ከታሳሪ ዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች]

November 10, 2014 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሕገ መንግስታችንን ያክብሩ! ሠላም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር!? እንዴት ነዎት? ያስታውሱ ከሆነ የዛሬ ሁለት ዓመት አካባቢከፊሉ...

በ‹‹ዴሞክራሲ›› ያጌጡት አምባገነኖች [ጌታቸው ሺፈራው]

የማይገባውን ማንነት ለመላበስ የሚደረግ ጥረት ከሰዎች ተፈጥሯዊ የመታወቅ አሊያም የመከበር ተፈጥሮ የመነጨ ይመስላል፡፡ ከጸባያቸው በተቃራኒ ደግ፣...

ዝምታው ለምን ነው? አንተነህ መርዕድ-ጋዜጠኛ]

‹‹እስሬ፣ ጥሩ ክርስቲያን ሰውና ታጋይ አድርጎኛል››

‹‹ኢህአዴግ በጭቆና ውስጥ ጸጥ ብሎ የተቀመጠን ሕዝብ እየቆሰቆሰ ነው›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ከቃሊቲ እስር ቤት ( በኤሊያስ ገብሩ – ጋዜጠኛ) ትናንት፣...

በሀገሪቱ ላሉት ዘርፈ ብዙ ፖለቲካዊ ችግሮች እስርና ወከባ መፍትሄ አይሆንም!

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አምባገነኑ የኢህአዴግ ስርዓት ፖለቲካዊ እስርን እንዳንድ ተቀዋሚዎች የማዳከሚያ...

በአንድነት ፕሬዘዳንት የተመራ የልዑካ ቡድን የፖለቲካ እስረኞችን ጠየቀ [ፍኖተ ነፃነት]

በዛሬው ዕለት ወደ ቂሊንጦ የተዛወሩትን የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ወደ ስፍራው በማምራት አቶ ሀብታሙ አያሌውን፣ አቶ ዳንኤል ሺበሺንና ሌሎችን...