>
5:58 pm - Monday September 21, 2161

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በግፍ የታሰሩት የአዲስ አበባ እና የባልደራስ ወጣቶች በዋስትና ተለቀዋል፣ ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!! (ባልደራስ)

በግፍ የታሰሩት የአዲስ አበባ እና የባልደራስ ወጣቶች በዋስትና ተለቀዋል፣ ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!! የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ወቅታዊ መግለጫ…!!! ከ41...

"…ማኔ - ቴቄል - ፋሬስ…!!!  ታየህ - ተመዘንክ - ቀለህም ተገኘህ..!!!!!  (ዘመድኩን በቀለ)

“…ማኔ – ቴቄል – ፋሬስ…!!!  ታየህ – ተመዘንክ – ቀለህም ተገኘህ..!!!!!  ዘመድኩን በቀለ “…ወታደሮች በጣም ጥንቃቄ እንድታደርጉ የምለምናችሁ...

ዕረፍቱ ለቴዎድሮስ ንጉሠ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ...!!! (ታደለ ሲሳይ)

ዕረፍቱ ለቴዎድሮስ ንጉሠ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ…!!! ታደለ ሲሳይ ትላንት ሊበታትኗት የቋመጡላት ኢትዮጵያ ከዐፄ ቴዎድሮስ በፊት ተበታትና ነበር።...

ጥቂት በማይባሉ የአ.አ. አካባቢዎች ሕገ ወጥ የውኃ ሽያጭ ደርቷል (ከይኄይስ እውነቱ)

ጥቂት በማይባሉ የአ.አ. አካባቢዎች ሕገ ወጥ የውኃ ሽያጭ ደርቷል ከይኄይስ እውነቱ በርእሱ የተመለከተውን ጉዳይ ስታዘብ ከረምረም ብዬአለሁ፡፡ ዐቢይ...

እየታዘባችሁ…!!  (ዘመድኩን በቀለ)

እየታዘባችሁ…!!  ዘመድኩን በቀለ “…የአገው ፈረሰኞች በዓል ላይ ለመታደም በስፍራው የተገኘችው ቅድስት ብርሃን በፌስቡክ ላይ በተለጠፈ ድንገቴ...

ቅርሶች እያሰሱ የማጥፋቱን ዘመቻ በስፋት ተይያይዘውታል .....!!!-  (ዮሀንስ መኮንን)

ቅርሶች እያሰሱ የማጥፋቱን ዘመቻ በስፋት ተይያይዘውታል …..!!!– ዮሀንስ መኮንን *… የአንዲት ከተማ መሪ ዕቅድ (Master Plan) ሲዘጋጅ ታሪኳን እና...

ዲሽታጊና ( አርቲስት ታሪኩ) በጂንካ ከተነሳው ብጥብጥ ጀርባ አለ መባሉ ተከትሎ ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተሰማ...!!!! (ኢትዮጵያን እናድን)

ዲሽታጊና ( አርቲስት ታሪኩ) በጂንካ ከተነሳው ብጥብጥ ጀርባ አለ መባሉ ተከትሎ ምርመራ እየተደረገ መሆኑ ተሰማ…!!!! ኢትዮጵያን እናድን ከብጥብጡ...

" አገር እንድትቀና ... !!!" (ታሪክን ወደኋላ)

” አገር እንድትቀና … !!!” ታሪክን ወደኋላ *…. ለወጣቱ የምኒልክ አልጋ ወራሽ ለልጅ እያሱ ምክር ይሆን ዘንድ ኢትዮጵያን በልማት ጎዳና ለመውሰድ...