Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አማራ ዜጋ፣ ኦሮሞ ጎሣ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)
አማራ ዜጋ፣ ኦሮሞ ጎሣ
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም
መስከረም 2012
የኢትዮጵያ ችግር ምንጩ ብዙ ነው፤ አንዱን የተረሳና መሠረታዊ ምንጭ አእምሮው በጎሠኛነት...

ቴዎድሮስ፤ ብቻውን የቆመ የለውጥ ሐዋርያ (መስፍን ማሞ ተሰማ)
ቴዎድሮስ፤ ብቻውን የቆመ የለውጥ ሐዋርያ
መስፍን ማሞ ተሰማ
አፄ ቴዎድሮስ (1847 ዓ/ም – 1860 ዓ/ም)
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ቴዎድሮስ አንጀት የሚበላ በክብር...

በአወዛጋቢ መረጃ የታጨቀው የአንዳርጋቸው ጽጌ መጽሐፍ ያሳደረብኝ ቁጣ!!! (ዘሪሁን ተክሌ)
በአወዛጋቢ መረጃ የታጨቀው የአንዳርጋቸው ጽጌ መጽሐፍ ያሳደረብኝ ቁጣ!!!
ዘሪሁን ተክሌ
የአንዳርጋቸው ጽጌን “ትውልድ አይደናገር፣ እኛም...

ድብቁ ማህበር ‹‹Illuminati›› (‹ኢሉሚናቲ›) እና ሚስጥራዊ ምልክቶቹ!!! (አሰፋ ህይሉ)
ድብቁ ማህበር ‹‹Illuminati›› (‹ኢሉሚናቲ›) እና ሚስጥራዊ ምልክቶቹ!!!
አሰፋ ህይሉ
እጅግ ከፍተኛ በሆነ ምስጢር ከተቋቋመ ድፍን 240 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡...

ዶ/ር አብይን በእውቀት እንወቅ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)
ዶ/ር አብይን በእውቀት እንወቅ
ዶ/ር ዘላለም እሸቴ
የኢትዮጵያ ነገር መላ እንደሌለው፤
አምላኳ አወቀላት ጉዳዩ ሌላ ነው።
ብርሃን ፈነጠቀ ዶ/ር አብይ መጣ፥
ኢትዮጵያን...

ባሕር ዳር ላይ በተከናወነው ኦርቶዶክሳዊ ሰላማዊ ሰልፍ ብጹዕ አቡነ አብረሃም በባሕር ዳር መስቀል አደባባይ ለተሰበሰው ምዕናን ያስላለፉት መልዕክት!
ብጹእ ወቅዱስ አቡነ አብርሃም ለጠ/ሚ ዐቢይ መሀመድ መልዕክት ልከዋል !
ዘካርያስ ኪሮስ ከባሕርዳር
ባሕር ዳር ላይ በተከናወነው ኦርቶዶክሳዊ ሰላማዊ...

ኢትዮጵያን አድናለሁ ተብሎም ተወላግድ ቆሞም አይሆንም! በሰባራ ሚዛን የሚቀና ሃገር የለም!!! (መስከረም አበራ)
ኢትዮጵያን አድናለሁ ተብሎም ተወላግድ ቆሞም አይሆንም! በሰባራ ሚዛን የሚቀና ሃገር የለም!!!
መስከረም አበራ
* የማይነካው በመነካቱ ህዝብ አዝኗል፣አዝኖም...

ዶ/ር አብይ አገሪቱን እየመሩ ነው ወይስ እያስታመሟት? (ያሬድ ሀይለማርያም)
ዶ/ር አብይ አገሪቱን እየመሩ ነው ወይስ እያስታመሟት?
ያሬድ ሀይለማርያም
ይህ አመት ለኢትዮጵያ ወሳኝ የፖለቲካ ምዕራፍ ይመስላል። በርካታ ችግሮች...