Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ጥቅምት 2 መስቀል አደባባይ እንገናኝ፤ ስለ አፓርታይዳዊው አገዛዝም ድምጻችንን እናሰማ!!! (ባልደራሱ)
ጥቅምት 2 መስቀል አደባባይ እንገናኝ፤ ስለ አፓርታይዳዊው አገዛዝም ድምጻችንን እናሰማ!!!
ባልደራሱ
የአዲስ አበባ ህዝብ ጥቅምት 2 ቀን ጧት 3ሰዓት ላይ...

በሽብር ወንጀል ተጠርጥሬ መታሰሬ አስገርሞኛል.. የእውነት አምላክ ፍርዱን ይሰጣል ! " (ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ )
በሽብር ወንጀል ተጠርጥሬ መታሰሬ አስገርሞኛል “
ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ
– “የእውነት አምላክ ፍርዱን ይሰጣል ! “
በተለያዩ መጽሔት...

የኦሮሞ ድርጅቶች ስምምነት ከልብ ወይስ በየወንዙ መማማል? (ያሬድ ሀይለማርያም)
የኦሮሞ ድርጅቶች ስምምነት ከልብ ወይስ በየወንዙ መማማል?
ያሬድ ሀይለማርያም
የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ለስንተኛ ጊዜ እንደሆነ አላውቅም ዛሬም አብሮ...

የኦነጋውያን መሰባሰብ. . . (አቻምየለህ ታምሩ)
የኦነጋውያን መሰባሰብ. . .
አቻምየለህ ታምሩ
በመርኅ ደረጃ ማንኛውም አይነት መሰባሰብ ጥሩ ነው። ጥሩነቱም መሰባሰብ የሃሳብ ብዝሃነት ስለሚኖረውና...

በኦሮሞ ህዝብ ከ30 እና 40 ዓመታት በፊት የሚነሱ ጥያቄዎች እንደ አዲስ አይቀርቡም!!! (ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ )
በኦሮሞ ህዝብ ከ30 እና 40 ዓመታት በፊት የሚነሱ ጥያቄዎች እንደ አዲስ አይቀርቡም!!!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ
አበራ ገመቹ
* ጋዲሳ ሆገንሳ...

ለሞተ ሰው ሣይሆን ይልቁንስ ጣር ላይ ለምትገኘዋ ኢትዮጵያ አልቅሱ! አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)
ለሞተ ሰው ሣይሆን ይልቁንስ ጣር ላይ ለምትገኘዋ ኢትዮጵያ አልቅሱ!
አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)
(ትናንት በተቀመጡበት ድፍት ብለው በደቂቃዎች ውስጥ (እንደሀኪሞቹ...

“መንግስት ለፈሰሰው ደም ይጠየቃል!” (ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ)
“መንግስት ለፈሰሰው ደም ይጠየቃል!”
ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ
* “ኢሕአዲግ ግብሩን እና አሰተሳሰቡን ሳይቀየር ስሙን በመቀየር ብቻ ኢትዮጵያዊያንን...

«የተከበራችሁ የዘመኔ እንትነኞች ሆይ . . . እንትን እና እንትና መባባሉን ብንተወውስ…. ?!?» አሰፋ ሀይሉ
የእንትነኝነትን ዘመን ከላያችን እልፍ ያደርግ ልን ዘንድ!!!
«የተከበራችሁ የዘመኔ እንትነኞች ሆይ . . . እንትን እና እንትና መባባሉን ብንተወውስ…....