እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! (ኢትዮ ሪፈረንስ) April 23, 2022 ውድ የኢትዮ ሪፈረንስ ተሳታፊዎች፣አንባቢዎችና ወዳጆች፤ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የተቀደሰና የተባረከ ይሆናላችሁ ዘንድ ምኞታችን ነው። ኢትዮ ሪፈረንስ www. ethioreference.com