ወያኔ የሰብአዊ መብት እረገጣ በሕባችን ላይ መፈጸሙንና አለመፈጸሙን የተባበሩት መንግሥታት እንዲያጣራ ያለአንዳች ማቅማማት እንዲፈቅድ የሚያስገድደው HR 128 ረቂቅ ሕግ በአሜሪካ ኮንግረስ ጸደቀ!!!ወያኔ የሰብአዊ መብት እረገጣ በሕባችን ላይ መፈጸሙንና አለመፈጸሙን የተባበሩት መንግሥታት እንዲያጣራ ያለአንዳች ማቅማማት እንዲፈቅድ የሚያስገድደው HR 128 ረቂቅ ሕግ
በአሜሪካ ኮንግረስ ጸደቀ!!!!….
ይሄም በቀጣይ የወያኔ ባለሥልጣናት የዘረፉትን የሕዝብ ገንዘብ እንዳያንቀሳቅሱ፣ የመዘዋወር መብታቸው እንዲገደብና ለፈጸሙት አረመኔያዊ ግፍ ሁሉ እንዲጠየቁ ለፍርድ እንዲቀርቡ ለምንጠይቀው ረቂቅ ሕግ ወሳኝና ታላቅ እርምጃ ነው!!!!!….
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!….
ካሳ ተክለ ብርህን የልመና ደብዳቤ ቢጽፍም ረቂቁን ከመጽደቅ አላዳነውም
https://www.facebook.com/fikir.berehanu/posts/1284741968294184