>

በትህነግ/ህወሓት እገዛ የተጀመረው የበረከት ስምኦን ፕሮጀክት!!! (ጌታቸው ሽፈራው)

በትህነግ/ህወሓት እገዛ የተጀመረው የበረከት ስምኦን ፕሮጀክት!!!
ጌታቸው ሽፈራው
“አቶ በረከት እና እህላዊ ላሊበላ መጥተው ሳለ የተወሠኑ የብአዴን ካድሬዎች እና የትግራይ ተወላጆችን በመሠብሠብ ተልኮ ሠጥተዋል። ተልኮውም “ላስታ አገው እንጅ አማራ አይደለም  የሚል እና የዶክተር አብይ  አስተዳደር  የናንተ ማንነት የመጨፈልቅ ነው። ስለዚህ  ቢሮ ከፈለጋችሁ  እኛ መቀሌ እንከፍትላችኋለን ወጩም በኛ ይሸፈናል። ከናንተ የሚጠበቀው  ማደራጀትና ማሳመን ነው” የሚል ሲሆን የሰብሰበው ተሳታፊ  የነበሩት  እና ተልኮውን የተቀበሉት:_
1 መቶ አለቃ ወርቁ
2 አቶ አያሌው ዘፈሩ የላስታ ወረዳ ሚኒሻ ጽ/ቤት ሃላፊ የነበረ
3 ቄሰ ታደሠ
4 ዲቆን ተፈራ ሠይፉ የላሊበላ ብአዴን ጽ/ቤት ሃላፊ(ሌሊት 7:00) ሰብሰባውን ሲጨርስ ቤቱ ድረስ የበረከት ሹፈር ሸኝቶታል፡፡
5፡   አረጋ መልኩ   ለነበረከት የደህንነት ሰራ ከድሮ ጀምሮ የሚሠራ( በረከት ይህን ሠላይ ማንጁስ እያለ ነው የሚጠራው)  ምንም አይነት ስራ የለውም  ግን 30 ቀኑን  ይጠጣል፣ ይቅማል፣ ሰው ሲያጣላ ይውላል፡፡ የሠው ሰም ያጠፋል ለዚህ ሁሉስራ ክፍያ እና ከለላ አለው፡፡  በነገራችን ላይ ይህ የበረከት ተወካይ  እነ በረከት ጋር  ታጋይ ነበር። ለዛም ነው በረከት በጣም የሚምነው፡ ያለተማረም ስለሆነ ከዚህ ስራ ውጭ አማራጭ የለኝም ብሎም ያምናል፡፡”
Filed in: Amharic