>
5:13 pm - Saturday April 19, 4870

ጅጅጋ ውጥረት  ላይ ነች! (ከድር እድሪስ)

ጅጅጋ ውጥረት  ላይ ነች!
ከድር እድሪስ
 
* የጅጅጋ ቤተ መንግስት በፌደራልና በመከላከያ ሰራዊት ተከቧል።  በሰራዊቱና በአብድ ኢሌ ልዩ ሀይል መካከል የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ነው።
* በ ሶማሊ ክልል ፀረ አብዲ ኤሌ ተቃውሞዎች በጣም አይለዋል። አብዲ ኤሌም ተቃውሞውን አቅጣጫ ለማሳት እና ስልጣኑን እንዳያጣ የመጨረሻ ያለውን አማራጭ የሚላቸውን እየተጠቀመ ነው።
* ዛሬ የክልሉን የፓርላማ አባላት ድንገተኛ /emergency ስብሰባ ጠርቶ ሰስብሷቸዋል። ከፍተኛ መሳሪያ እና የታጠቁ ወታደሮች ከተማዋን በፓትሮል ተጭነው እየዞሩ ነው። የመንግስት ተቋማት ላይ ዙሪያውን ከበው ነው ያሉት።
የፌዴራል ሠራዊት ጅግጅጋን ተቆጣጠረ! 
አብዲ ኢሌ በቁም እስር ላይ ነው!
 አብዲ ኢሌ አንቀፅ 39 ያውጃል መባልን ተከትሎ የፌዴራል ሠራዊት ጅግጅጋን ተቆጣጥረዋል፡፡ ከጅጅጋ የሚወጡት መረጀዎች እንደሚጠቁሙት አብዲ ኢሌ በቁም እስር እንዳለ እየዘገቡ ይገኛሉ፡፡ የአብዲ ኢሌ ደጋፊዎች ከተማውን የተቆጣጠሩት የኦሮሞ ወታደሮች ናቸው በማለት ረብሻ ለመፍጠር ጥረት እያደረጉ መሆናቸው ተያይዞ የደረሰን መረጃ ይጠቁማል፡፡ እነዝህንም የአብዲ ኢሌ ጭፍሮች ተይዘው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው
የአብዲ ኢሌ መጨረሻው እንድህ ሆነ ማለት ነው?አሁን ተይዞ ለፍርድ መቅረብ አለበት!
* እነዚህ ቪዲዮው ላይ የምታያቸው የአብዲ ኤሌ ዘመዶች እና ታማኝ ተላላኪዎች በቪዲዮ እያስተላለፉ ያለው መልዕክት በኦሮሞ ተወረናል ፣ የሀገር መከላከያ ወታደሮች እና ሌሎች ብሄር ተወላጆች ላይ የዘር ፍጅት እንዲካሄድ እያዘዙ እያነሳሱ ነው።
A group of Abdi Iley loyalists who are currently holed up in the ESDP party headquarters is claiming that Oromos invaded them.
They are trying to incite Abdi Iley’s vigilante group known us Heego against other Ethiopians in #Jigjiga in these facebook rants.
The federal security forces should strife to ensure stability and order.
 Translation by ፡ Mohamed Olad
Filed in: Amharic