>

አሰቃቂ የሆነው የአጋች ታጋች ድራማ በስድስት ህጻናት ግድያ ተጠናቀቀ!!! (ታደለ ጥበቡ)

አሰቃቂ የሆነው የአጋች ታጋች ድራማ በስድስት ህጻናት ግድያ ተጠናቀቀ!!!

ታደለ ጥበቡ

* አጋቾቹ ከ500 እስከ 700 ሺህ ብር ጠይቀው ነበር

ትናት በሳንጃ ወረዳ ኮኮራ/አሸሬ ቀበሌ ውስጥ ልዩ ቦታው አድሮማን በሚባል ቦታ ከብት እየጠበቁ የሚጫወቱ ከስድስት እስከ 15 አመት ውስጥ የሚገኙ 8 ጨቅላ ህጻናት ባልታወቁ ሰዎች ታፍነው ይወሰዳሉ።
አፍነው የወሰዷቸው ሽፍቶች ለእያንዳንዳቸው ከወላጆቻቸው ከ500 ሺህ እስከ 700 ሺህ ብር ጠይቀው ሳይሳካላቸው በመቅረቱ ሁለት ሁለት እያደረጉ አንድላይ በማሰር ወደ ገደል አፋፍ በማስጠጋት ጭንቅላታቸው ላይ በጥይት በመምታት ገደሉዋቸዋል።
ከስምንቱ ሁለቱ ህጻናት አንደኛው ሩጦ ሲያመልጥ  አንደኛው ደግሞ “ሞቷል” ብለው ትተውት ከሄዱ በኋላ በማህበረሰቡ ርብርብ ወደ ህክምና ተወስዷል።

Armed Gangs Kill Six Children In Ethiopia

New Business Ethiopia

Unidentified armed gangs have shot and killed six teenagers in northern part of Ethiopia Amhara region Tsegede area at a place called Adman.

Before killing the gangs have kidnapped eight children and were demanding for 500,000 birr (about $15,723) for each child from the parents, according to local sources. Then out of the eight children they kidnapped they shot six of them and killed.

One of the child managed to escape while the other one was wounded and survived. The armed gangs known as Shifta, have escaped after committing the crime in Sanja wereda or district, according to local reports.

Filed in: Amharic