>

ፍትህ በግፍ ለታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች!! (የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ)

ፍትህ በግፍ ለታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች!!

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ)

አባት ከልጁ ጋር ታስሯል፣ ወንድም ከወንድሙ ጋር ታስሯል።

 
ከዛሬ አመት ከአራት ወር በፊት ቡራዩ ላይ ተከስቶ በነበረው ችግር ከመንገድ ላይ ታፍሰው በጅምላ ለእስር ከተዳረጉት መካከል ከመቶ በላይ የሚሆኑ የአዲስ አበባ ልጆች እስከአሁን ድፍን አንድ አመት ከአራት ወር ቢያልፋቸውም #ክስ #ሳይመሰረትባቸው በግፍ እስር እየማቀቁ ይገኛሉ።
1.   አዳነ አሰጉ
2.  ሰይፉ ብርሀኑ
3.   ሙሉቀን በንቲ
4.  ሀብታሙ ፋሲካ
5.  እንግዳወርቅ ብርሀኑ
6.   መኩሪያ መስታ
7.   ሲሳይ መስታ
8.  ሰለሞን ታምራት
9.  ዬናስ ታምራት
10.   ታዬ ጊጊቶ
11.   አዳነ ባሩዳ
12.  ካልቼ ቀጨሞ
13.   አቡሼ ኦድሮ
14.   ባቡቶ በርዛ
15.   በርዛ በቀለ
16.   ፋሲጋ አበበ
17.   ብሩክ አለማየው
18.   ሀ /ሚካኤል ገረመው
19.   ደገፉ ንዳ
20.   ቸርነት ኪዳኔ
21.   ኤርሚያስ ጫላ
22.   ሳሙኤል ወንድማገኝ
23.   ማሙሽ አዳነ
24.   ደበበ ዳልቻ
25.   ቶማስ ቶንጆ
26.  መኩሪያ ዘውዱ
27.  ሁመር አርጋው
28.  ሚኪያስ ገ/መስቀል
29.  አንበሶ ጀማል
ሌሎችም አሉ። አባት ከልጁ ጋር ታስሯል፣ ወንድም ከወንድሙ ጋር ታስሯል።
እነዚህ ልጆች በፖሊስ አካላዊና ሰብአዊ ጥቃት እየተፈፀመባቸው እንደነበር በቦታው አብረው እስሩን የተጋፈጡ ምስክርነታቸውን ሰተውናል።
ገራሚው ነገር ደግሞ ለውጡን በመደገፍ የአብይ መንግስት ተቀባይነት እንዲያገኝ ያደረጉ የከተማዋ ነዋሪዎች መሆናቸው ነበር።

መንግስት የአዲስ አበባን ወጣት ማሸማቀቅ ያቁም!!

መንግስት በአፋጣኝ እስረኞች እንዲለቅ እንጠይቃለን።

Filed in: Amharic