
የሸዋ ቱለማ ኦሮሞ ዝምታውን ሰበረ!!!

ዘመድኩን በቀለ
“ የወለጋው ዳውድ ኢብሳ ( ፕሮቴስታንት) የአሩሲው ከማል ገልቹ፣ ጁነዲን ሳዶ፣ ጃዋር መሐመድ ( የወሃቢይ እስላም) መሪ አልባውን የሸዋ የቱለማ ኦሮሞ ተፈራርቀው ማረዳቸውን ከቀጠሉ መጨረሻውን ማየት ነው እንግዲህ።
•••
ትእግስትን እንደፍራቻ ለቆጠሩ ለጥቂት የአሩሲና የባሌ የጅማና የሐረርጌ ጽንፈኛ አክራሪ በእስልምና ስም ክርስቲያን አራጅ ለሆነው ቆርቆሮ መንጋ የሸዋ ቱሉማ ኦሮሞ ዝምታውን ሰብሮ ምላሽ መስጠት ጀምሯል።
•••
ምድረ የዋቆ ጉቱ፣ የባሌ ሽፍታ፣ የሱማሌ የዚያድባሬ አቃጣሪ ባንዳ ልጅ ሁላ እነ ጄኔራል ጃጋማ ኬሎ በደማቸው ያቆዩአትን ሃገር የአረብ ቅጥረኛ የአህመዲን ጀበል ቡችላ፣ የጃዋር አሻንጉሊት ሁላ አይፈነጭባትም ብሎ መንደር ሰፈሩ ድረስ ገብቶለታል።
•••
የሸዋ ቱለማ ኦሮሞ ሙሉ ከሙሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ኦሮሞ ነው። እስላሞቹ የኦህዴድ ባለሥልጣናት ከሶማልያ ተፈናቅሏል በሚል ሰበብ በመሬቱ፣ በእርስቱ ላይ ያሰፈሩት ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነው። ዛሬ ሱሉልታ፣ ሰበታ፣ አቃቂ፣ ቡራዩና ለገጣፎ ላይ የሰፈረው ድንጋይ ወርዋሪ መንጋ ለማ መገርሳና ታከለ ኡማ ለቃቅመው ከጫት እርሻ ውስጥ አምጥተው ያሰፈሩት ጀዝባ ሥራፈት ዘርፎ በሌ ወንበዴ ነው።
•••
አሁን የሸዋ ቱለማ ዝምታውን ሰብሯል። ሰሞኑን የአሩሲ አክራሪ እስላሞች ኦሮሞ ነን እያሉአቸው አጋድመው እንደበግ ያረዱት ይሄንኑ ኦሮሞ ነው። ትናንት ሐምሌ 19/2012 ዓም የዓመቱ የቅዱስ ገብርኤል የንግሥ በዓልን በማስመልከት የሸዋ ቱለማ ኦሮሞ አባቶቹ የሞቱለትን የሀገሩን የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በማንገብ፣ የጎበነ ዳጪ ልጆች የዚያድባሬ ባንዳ፣ የግብጽ አሽከር፣ የወያኔ ኮንደሞቹ የአሩሲ አራጅ የወሀቢይ እስላሞች መንደር በሦስቱም የአርሲ ዞኖች በመገኘት በዓሉን ያለምንም የጸጥታ ችግር በደመቀ ሁኔታ አክብረው ውለዋል።
•••

•••
በዓሉን ለመታደም ከአጎራባች ከተሞች ወደ ሰማእታቱ ከተማ የተመሙት #የሸዋ ቱለማ ኦሮሞዎች የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ ቤት ንብረት የወደመባቸውን የኮፈሌ ነዋሪዎችንም አጽናንተዋል፣ የገንዘብ ድጋፍም አድርገውላቸዋል። ተመልከቱ እስከአሁን እነአህመዲን ጀበል አንዲት ነገር አልተነፈሱም። እነ አክመል ነጋሽ አንዲት ነገር አልተነፈሱም። እነ በድር ኢትዮጵያ የጃዋር መታሰር እንጂ የሸዋ ኦሮሞ መታረድና መውደም ምንም አልመሰላቸውምም። ምድረ አጭቤ ሁላ !!
•••
ከእንግዲህ አሉ ቱለማዎች ከእንግዲህ እኛ እያለን አንድም #የኦርቶዶክስ ቤት አይቃጠልም። የሚታረድም አይኖርም። የሚሞክር ካለ ይሞክረንም ብለዋል በግልጽ በአደባባይ። በተለይ ከአክራሪ የአሩሲ እስላም ጋር ከአራጁ ጽንፈኛ የአህመዲን ጀበል እስላም ጋር #ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶን ለማዳከም የሚሠሩትን ማንኛውንም አካላት እንደማይታገሱም በግልጽ አሰቅመጠዋል።

•••
በሌላም በኩል የአሩሲ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ቤተ ክርስቲያን ድረስ በመምጣት ክርስቲያን ወንድሞቻቸው ላይ በእስልምና ስም በተፈጠረው ነገር ማዘናቸውን በመግለጽ፣ በድርጊቱ ማፈራቸውንና አንገት መድፋታቸውንም ገልጸዋል። በጨፌ ኦሮሚያ ሽመልስ አብዲሳን ከፕሬዝዳንትነቱ ለማንሣት የተደረገው ፍልሚያም በሻይ እረፍት ሰበብ ቢበተንም የሸዋ ቱለማዎች በጴንጤው ሽመልስ አብዲሳ ሴራና አቅመቢስነት በደረሰባቸው የዘር ፍጅት ከአስተዳደሩ ከፍተኛ ሙግት መግጠማቸውንም የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።
•••
ማስታወሻ | ~ ዛሬ ወደ ማታ ነጭ ነጯን እናገር ዘንድ እንደተለመደው ያው በዚሁ
•••
ሻሎም ! ሰላም !
ሐምሌ 21/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።