አንጋፋው ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ!!! (ህብር ራድዮ)

አንጋፋው ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ!!!

ህብር ራድዮ
 ጋዜጠኛ ጌታቸው ለረጅም ዘምን የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ዘጋቢ ሆኖ ሰርቷል። በአንጋፋው ጋዜጠኛ ሞት የተሰማንን ሐዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቹ ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንመኛለን። ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ይህን የአንጋፋውን ጋዜጠኛ የፒያኖ ጫዋታ አጋርቶት ወዲህ አምጥተነዋል።
ብዙዎች ከዘገባው አስከትሎ “ጌታቸው ተድላ ነኝ ለጀርመን ድምጽ ሬዲዮ  ከአዲስ አባባ” በሚለው ጭምር ያስታውሱታል። ነፍስ ይማር።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.