>

አፍሪካን እንደምራለን እያሉ ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው!" (መስከረም አበራ)

አፍሪካን እንደምራለን እያሉ ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው!”

መስከረም አበራ

* ይህ መንግስት ጭምቡሉን ማውለቅ አለበት!
“ከህወሀት የእነዚህ የባሰነው ይባላል እኔ ማወዳደር አልፈልግም ግን ሁሉም የራሳቸው ክፋት አላቸው ሁሉም  ዘረኛ ብሄርተኛ ናቸው ለራሳቸው ብሄር የበላይነት ነው የሚሰሩት። “ዋናው ነገር የአገር አንድነት /Integrity/ ጉዳይ ነው  አፍሪካን እንደምራለን እያሉ ኢትዮጵያ እየፈረሰች ነው። ትግራ እኮ እየሄደች ነው ምንድነው የቀረው ነገር? ወደ መገንጠል እየሄደች ነው!”
Filed in: Amharic