>

በብልጽግና ስውር እጅ የሚዘወሩት የኦነግ አባላትና አመራሮች ከጉምዝ ጋር አብረው ወግተውናል...!!! (ምስጋናው ታምሩ)

በብልጽግና ስውር እጅ የሚዘወሩት የኦነግ አባላትና አመራሮች ከጉምዝ ጋር አብረው ወግተውናል…!!!

ምስጋናው ታምሩ

ሂትለር ወታደሮቹ ይሁዲዎችን እንዲጨፈጭፉ አዝዞ እሱ በአደባባይ ስለጀርመን መፃኢ ገናናነት ይደሰኩር ነበር፤ የይሁዲዎች ግድያ በናዚዎች ዲስኩር ተሸፍኖ እንደዥረት የሚፈሰው ደማቸው በአርያኖች ጭብጨባ ተጋርዶ ዘግናኙ ሆሎኮስት ተፈፀመ። በተመሳሳይ አብይ አህመድ የሚባል ግልገል ፋሺስት  ስለ ሀገር ብልፅግና እየደሰኮረ እርሱ ከቤተመንግስት ምንዳ የሚወረውርለት ኦነግ አማራን ይጨፈጭፋል። መተከል፣ ወለጋ፣ ሸኮ…. ሁሉም ቦታዎች ላይ እንደአሜባ ቆራርጠው ያስቀመጡት ኦነግ የጥቃቱ አጋፋሪ እንደሆነ በማስረጃ ተረጋግጧል።
መተከል ላይ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተመዝግቦ ቅርንጫፍ የከፈተው የኦነግ አባላትና አመራሮች ከጉምዝ ጋር ወግተውናል። ለምሳሌ ድባጤ ወረዳ ላይ ጥቃት ሲሰነዝሩ የነበሩት:-
1,አምሳሉ ፍፋ
1, ዉጋሬ አበበ
2,ተስፍየ አበበ
4, ደሳለኝ ዋቅጅራ
5 አዱኞ ሀብቴ
6 ታከለ አለማየሁ
7 ጉሩሜ በቀለ
8 ታደለ ገነቴ
9 ሞይሳ ገነቴ
10 ጉታ ገነቴ
11 ጎንፍ በቀለ
12 ገበሾ ጌታቸው
13 ሙሉጌታ እንሰርሙ
14 ወጋሬ አበበ
15 ደሮ ኦላና
16 ደጀኔ ኦላና
17  ጎሹ ኦላና
18 ጋሮ ኦላና
19.ዘላለም ገነቴ
20.አቢዲሳ ሞርካ
21, መኮን ሞርካ
22, ገመቹ መለታ
23.ታከለ ያዴታ
24.ፍቅሩ ዘለቀ
በቀጥታ ከኦሮሞ ብልፅግና ጋር የስልክ ልውውጥ የነበራቸውና መተከል ላይ ግፊት ሲበዛ መከላከያ እያዬ ተጭነው ወደወለጋ ሸሽተዋል።  ይሄ የነአብይ ዘማች የጫካ ሃይል አላማው ኦሮሚያን በእኛ ደም መገንባት ነው፤ በተመሳሳይ ትናንት ሸኮ ላይ ሲያስገድሉ ከተያዙት አንዱ በብሔር ኦሮሞ የሆነ የጉራፈርዳ ወረዳ የብልፅግና ተወካይ ግለሰብ ነው።
የናዚ ትሪቡናል
የዩጎዝላቪያ ትሪቡናል
የሩዋንዳ ትሪቡናል
በዘር ማጥፋትና በሰብዓዊ ፍጡር ላይ ለተፈፀመ ጥፋት በብዙ የወንበር ላይ ወንጀለኞች ብይን ሰጥተዋል፤ አለም በቀጣይ አብይ አህመድን በአማራ ትሪቡናል እግረሙቅ እንደምታስገባበት አምናለሁ። 10 ወይም 15 ዓመት ሊወስድ ይችላል፣ ግን እመኑኝ ይሆናል!
ይህ የሚሆነው ደግሞ የፋሽስቱ ስርዓት ሳይጨርሰን ከቀደምነው ብቻ ነው። አብይና ፋሽስታዊ ስርአቱ መወገድ አለባቸው።
Filed in: Amharic