የብልፅግና ጉዶች‼️
አምሀራ ኢንፎርመር
* ሚኒስትሮች በህገ መንግስት የተሰጣቸው
የመናገር መብት በትላንትናው ዕለት እገዳ ተጥሎባቸዋል!
* እውነትም ብልፅጎና ለኦሮሞ እንድትመች ሆና ነው የተሰራችው!!
“””””””””””””””””””””””””””””” “””””””””””
ለAI እንደደሰረው መረጃ ከሆነ ዶር #አለሙ_ስሜ በትላንትናው ዕለት የፊደራል የልዩ ልዩ ተቋማት ሀላፊዎችን እና ሚኒስትሮችን ለግማሽ ቀን ሰብስቦ መልዕክት አስተላለፏል። የመልዕክቱ ዋና ዋና ይዘቶች የማከተሉት ናቸው፡
1/ እኛ ሳንፈቅድላችሁ በሚዲያም ሆነ በfb አንድም አስተያየትእንዳትሰጡ ይህን የሚያደግ ከ15/04/2013 ጀምሮ እርምጃ ይወሰዳል : አንታገስም በሚል ምን ያህል ጫፍ የደረሰ ተረኝነት እደተሰማቸው አሳይቷል ::
2/ በወያኔ ላይ የተገኘውን ድል ለአንድ አካባቢ አታድርጉ የምን አፉርና አማራ ነው !?
የኦሮምያ ልዩ ሀይል ኦነግን ባይታገል ድል አይገኝም ነበር ስለዚህ ከዚህ በኃላ አንድም ሰው እንዳይናገር ::
3/ ወሰንን በተመለከተ በህገ መንግስቱ መሰረት ይታያል እንጂ ሌላ ነገር አንድም ሰው እንዳይናገር
4/አዲስ አበባ ላይ ኦሮሞኛ ቋንቋን በየትምህርት ቤቱ ተግባራዊ ለማድርግ የሚሰራውን ምክትል ከንቲባው እርምጃ እንወስዳለ ብሏል እርምጃ ሊወሰድበት ሲገባ ዝም ተባለ በሚል ተደራጅተው የገቡ ኦነጎች እንዲያነሱ ተደርጏል ::
5/በየመስሬያ ቤታችሁ ከአማረኛ ቋንቋ ተናጋሬ በመቀነስ በቀጣይ በተጨማሬ ቋንቋነት ከሚታሰቡት ብሄረሰቦች በብዛት ቅጠሩ እንዲሁም በዳሬክተር ደረጃ መድቡ:: ይህ ግዴታ ነው:: ከዳሬክተር በላይ በብልፅግና በኩል ይሰራል በሚል ሌላኛውን ማስፈራሪያ ተናግሯል ::
የእኔን ብሄር በስፋት ካልቀጠርክ እንተን እኔ አነሳሃለሁ በሚል ስልጣኑን ገልጧል ::
6/ የሚዲያ አካላት Fana, EBc እና Walta አመራሮች ከዚህ በኃላ እኛ እንዲተላለፍ የምንፈቅደውን ብቻ ነው የምታስተላልፋ በሚል ለመሪዎች ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ተሰጧቸዋል ::
7/ ሚኒስትሮች የምትመሩት ኢ/ያ በመሆኑ ስለመጣችሁበት ብሄር አንዲት ነገር ከዛሬ ጀምሮ ወዯላችሁ ተብሏል::
በጣም የሚያሳዝነው በመተከል በርካታ ሰው እየሞተ እንድም ሀሳብ አላነሳም ነገር ግን ከፃፉችሁ ብልፅግና ለዚች አገር በነፍስ የደረሰ ነው በሉ እይነት ካልሆነ ዝም በሉ ::
ይህ ሁሉ ማስፈራሪያ በኦሮሞ አምሳል የምትሰራን ኢ/ያ ፕሮጀክት እንዳይደናቀፍና ሁሉም ብሄር ተጠቃሚ እንዳይሆን ነው ::
አሁን ያለው ነባራዊ ሁኔታ ለሁሉም ብሄር ሳይሆን ለአንድ ብሄር ብቻ የቆመ ነው :::
ዛሬ የተሰጠው ማንገራገሬያ
1/ ሽመልስ በተደጋጋሚ ሲሳደብ አልተገመገመም
2/ ታዩ ደንዳ እንደልቡ ሲሳደብ
3/ አዲሱ አረጋ
4/ ራሱ አለሙ ስሜ በሚዲያ ሲቀባጥር ፍቃድ አይጠየቅም
ዛሬ ከአማራ አካባቢ ያሉ አመራሮች ሰው መሞት የለበትም ብለው በፈራ ተባ ሲንቀሳቀሱ ማሸማቀቅና እንደልባቸው ተረኝነትን በዜጏች ደም ተግባራዊ ለማድረግ ነው :::
N.b በፖለቲካ ውክልና ወስዶ የተሾመ ሚኒስትር ስለፖለቲካ እንዳትናገር ሲባል በአለም የመጅመሪያ ሳይሆን አይቀም ::