>

አጠቃላይ የምርጫ ውጤት (ለፓርላማ - የተረጋገጠ)  ኢ.ዜ.አ

አጠቃላይ የምርጫ ውጤት (ለፓርላማ – የተረጋገጠ) 

ኢ.ዜ.አ
1. አዲስ አበባ ከተማ
– ብልጽግና 22 መቀመጫዎችን  አሸንፏል
– አንዷን መቀመጫ  አንድ የግል ዕጩ ተወዳዳሪ አሸንፈዋል (ዳንኤል ክብረት)
2.  አፋር ክልል 
– 8 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– ሰኔ 14 ምርጫ የተካሄደባቸው  6 መቀመጫዎችን በሙሉ ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
3.  አማራ ክልል
– ምርጫ ከተካሄደባቸው 125 የፓርላማ መቀመጫዎች ውስጥ ብልጽግና በ114ቱ አሸንፏል
–  አብን 5 መቀመጫዎችን አሸንፏል
4.  ቤኒሻንጉል ጉሙዝ 
–  9 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– በሶስት የፓርላማ መቀመጫዎች ሰኔ 14 ምርጫ ተከናውኗል
–  ሶስቱንም መቀመጫዎች ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
5.  ድሬዳዋ
– 2 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– ብልጽግና ፓርቲ አንዱን መቀመጫ አሸንፏል
6.  ጋምቤላ ክልል 
– 3 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– ሶስቱንም ምርጫ ክልሎች ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
7.  ኦሮሚያ ክልል 
–  178 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– ምርጫ ከተካሄደባቸው 170 መቀመጫዎች ውስጥ ብልጽግና 167ቱን መቀመጫ አሸንፏል
– ቀሪ 3 መቀመጫዎችን 3 የግል ዕጩዎች አሸንፈዋል
8.  ሲዳማ ክልል 
– 19 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– 19ኙንም መቀመጫዎች ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
9.  ደቡብ ክልል 
– 104 የፓርላማ መቀመጫዎች አሉት
– ምርጫ ከተከናወነባቸው 85 የፓርላማ መቀመጫዎች ውስጥ በ75ቱ ብልጽግና ፓርቲ አሸንፏል
– ኢዜማ 4 መቀመጫዎችን አሸንፏል
– የጌድዮ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 2 መቀመጫዎችን አሸንፏል።
Filed in: Amharic