>

በሐሳብ ብቻ የ አብይን መንግሥት በእንብርክክ ያስኬዱት እነ እስክንድር ነጋ ታስረዋል!

አቶ እስክንድርን ጨምሮ ሌሎች የባልደራስ ፓርቲ ልዑካን ታሰሩ።

 

ባልደራስ

 

አቶ እስክንድርን ጨምሮ ሌሎች የባልደራስ ፓርቲ ልዑካን ታሰሩ። ወደ አርባምንጭ ተጉዞ የነበረው የባልደራስ ልዑክ ያለምንም ምክንያት፤ እዛው አርባምንጭ ላይ በፖሊስ ታስረዋል።

ኢትዮ ሪፈረንስ ዝግጅትና መላው ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ክፍል እንደሚያውቀው ያለጠመንጃና የኃይል እርምጃ ሐሳብ የሌለው የቀድሞው ኢህ አዲግ የ አሁኑ ብልጽግና በሐሳብና በሰላም ሊገጥመው ያልቻለው የነ እስክንድርን ፓርቲ ባልደራስና መሪውን እስክንድር ነጋን መሆኑ ይታወቃል።

 

 

Filed in: Amharic