የጎበዜ ሲሳይ ያልተሰሙ የዘጠኝ ቀናት ምስጢሮች…!!!
ሮሀ ሚድያ
*… በሰዎች ደም የተጨማለቀ ቶርች ይደረጉበት የነበረ የምርመራ ክፍል መሆኑን ተረድቻለሁ
*…. ምናልባትም የሸፈኑኝ ይህንና መሰል ሁኔታዎችን እንዳላይ ይመስለኛል
*… የአብን ደጋፊ ነህ? ፋኖን ትደግፋለህ ?፣ ጽንፈኛ አማራ ነህ፤ ኦሮሞን ትጠላለህ፤ ህዝብና መንግስት ታጋጫለህ የመሳሰሉ ውንጀላዎች ነበሩ
*… የሻይ ብር ሲሰጡኝ ማመን ነው ያቃተኝ