>

ደደቢቶችን እንደ ሰው እንዲያስቡ ማድረግ አይቻልም!! (ስዩም ተሾመ)

አሁን ዝም ብዬ ስለ ህወሓቶች “#ቆሞ_ቀርነት” እያሰብኩ ሳለ ባለፈው አምባሳደር ሲኒማ አንድ ወጣት ያለኝ ነገር ትዝ አለኝ፡፡ ለዚህ ወጣት  #ብሔርተኝነት ለማንም የማይበጅ ጭንጋፍ የፖለቲካ አመለካከት እንደሆነ ለማስረዳት በጣም ጥቂት ደቂቃዎች ነው የፈጀብኝ፡፡ ታዲያ ወጣቱ “የከተማ ልጅ ስለሆንኩ ነገር ቶሎ ይገባኛል!” ብሎ አሳቀኝ፡፡ በእርግጥ እውነቱን ነው፡፡ የከተማ ልጅ ስትሆን “ንቅትቅት” ትላለህ፡፡ ነገሮች ቶሎ ይገቡሃል፣ ያልገባህን ነገር ትጠይቃለህ፣ የገባህን ነገር ትናገራለህ…በቃ! እንደዛ ነው፡፡ ከተሜነት ቀርቶ እ…ል…ም ያለ ጫካ፥ የሀገር ቂጥ ተወልደህ ብታድግ ከአብሮ አደጎችህ ጋር በሚገባህ ቋንቋ ለ3 ቀን ያህል በጋራ ጉዳዮች ላይ ከተነጋገርክ መግባባት አይሳንህም፡፡ የትም፥ መቼም ይሁን #ደደቢት ግን እንዳሆን፡፡ ምክንያቱም እንኳን “ደደቢት” የገባ እዚያ ከገቡ ሰዎች ጋር የዋለ ሰው እንደ ከእነሱ የባሰ ሆኖ የሚወጣው (ጌታቸው ረዳ ትዝ ይለዋል)፡፡ አሁንማ ሳስበው “ደደቢት” የሚለው እንደ ስሙ “ደደብ፥ ደንቆሮ፥ ደናቁርት፥ ድንቁርና፥ ደነዝ፥…በ”ደ” የሚጀምር አስቀያሚ ነገር ሁሉ ይመስለኛል፡፡ ለምሳሌ፣ የህወሓት አመራሮች ለ3 ቀን አይደለም፣ ለ35 ቀን መቀለ ላይ ተሰብስበው ሲያወሩ ከርመው የኢትዮጲያ ፖለቲካ ችግር ራሱ ህወሓት እንደሆነ አልገባቸውም፡፡ እንዴት ሰው 35 ቀን ሙሉ ስለ አንድ ነገር ሲያወራ ከርሞ ምንም ነገር ሳይረዳ ይቀራል? እኔ ከዝንጀሮ ጋር ለ35ቀን ያህል ባወራ ወይ እንደ ዝንጀሮ አስባለሁ፣ አሊያም ዝንጀሮውን እንደ ሰው እንዲያስብ አደርገዋለሁ፡፡ ህወሓቶች ግን 35 ቀን ሙሉ ስለ አንድ ነገር አውርተው ምንም የበለየ ነገር ሳይዙ መጥተው፣ ድንቁሩናቸው ሳያንሰን እኛን ለማደንቆር ይታትራሉ፡፡ ለነገሩ ዝንጀሮዎች እድሜ ልክ አውርተው ከዝንጀሮነት ትንሽ ፈቀቅ አላሉም፡፡ ህወሓት ማለት የደናቁርት ስብስብ ነው፡፡ ልክ እንደ ዝንጀሮዎቹ ሺህ አመት ቢያወሩ አይቀየሩም፥ አይለወጡም፥ አይሻሻሉም… ምንም አይሆኑም፡፡ እንኳን ለሀገር ለራሳቸውም አይበጁም፥ አይጠቅሙም፥…አይማሩም፥ አይሻሻሉም፥ አይለወጡም፥… 25 አመት ሙሉ ዝንጀሮን ባሰለጥን እንደ ሰው ቆሞ ይሄዳል፡፡ #ደደቢቶችን 25 አመት ውስጥ እንደ ሰው እንኳን እንዲያስቡ ማድረግ አልተቻለም፥ አይቻልም!! በጭራሽ አይቻልም!!

Filed in: Amharic