>

በስራው ከሰይጣን የበለጠ በእድሜ ከሰይጣን ያነሰ በእምነት ከሰይጣን ያነሰ ወያኔ (ሔቨን ዮሐንስ)

ይቺን መልክቴ ለናዚ እንድሁም ለሞሶሎኒ መሰሉ ወያኔ እና ተላላኪዎቹ ነገ ለማይታያችሁ ጭፍኖች ይሁንልኝ አድርሱልኝ አልልም ወሬ ለማፈንፈን በየፌስ ቡኩ ተሰግስጋችሁ ስለምትውሉ እንደምታዩት በልበ ሙሉነት እርግጠኛ ነኝ።።በነገራችሁ ላይ ያንን በየ ፌስ መንደር የምትለኩትን የከረፋ ስድባችሁ እኔ ቤት ብትጠቀሙት እንደ ዘመዴ በቀለ በብሎክ ላሰናብታ ችሁ ዝግጁ ነኝ ምክንያቱም ፍቅር እንደማይስማማችሁ ተረድቻለሁና ከእናንተ ጋር ፍቅርም ጉርብትናም አያስፈልግም ይሄ የምለው ገዥውን መንግስት እንድሁም በአራቱም የኢትዮጵያ አቅጣጫ ያላችሁ የሌላ ክልል ተወላጅ ግን ኢሀድግ ተብየ ተላላኪዎችን ነው የትግራይ ህዝብን ሙሉ በሙሉ አላለ ልኩም በትግራይ የምትኖሩ ወያኔዎችን ግን ይመለከታል።።

~ሰይጣን እምነት አለው እምነቱ እግዚአብሔር እንዳለ እግዚአብሔር ፈጣሪ እንደሆነ ክርስቶስ በስሙ ክርስቲያኖችን እንደመሰረተ ያውቃል።እርሱም አለቃ ነበር ትቢት ቁልቁል ጣለው የእግዚአብሔርን ስልጣን ተመኝቶ ላይነሳ ወደቀ ።እና አልተፀፀትምም አዳም የእግዜርን ስልጣን ተመኝቶ ነበር እርሱም ወደቀ አዳም ግን አለቀሰ ተፀፀተ ከውድቀቱም በፈጣሪ ው እርዳታ ተነሳ ሞቱን እግዚአብሔር ሞተለት መፀፀት የሰው ባህሪ ነው አለመፀፀት የሰይጣን ባህሪ ነው ።

ወያኔስ እምነት አለው ወይ??? በትክክል የለውም ክርስቲያን እንዳንላቸው ክርስቲያኖች መሐል ሌላ ተመሳሳይ ሌቦችን ተሀድሶን አቋቁመው መዝረፍ ማባላት ስርአቱን ማጣመም ወዘተጥፋቶችን ተያይዘውታል ተዋህዶም በፆም በፆሎት በትግስት እየተቋቋመች አለች እንዳለች እንጅ እንደነሱ ምኞትማ እንዳልነበረች ማድረግ ነበር አላማቸው።።።ሙስሊም እንዳንላቸው ብዙ አሊሞችንና ደረሶችን አሸባሪ ና ችሁ ብሎ ማጎሪያ አጉሮ አንድ ወቅትም ሴቶች በሱሪ እንድሁ ም ፀጉር ገልጠው ስገዱ ብሎ አድስ እስልምና አምጥተው አባሉን ትዝ ይለኛል ወሎ ዩኒቨርስቲ ስብሰባ አካሂደው መንግስት ነፃ ፍቃድ ሰጥቷል ብለው መቼም ወድያውኑ ህዝቡ አከሸፈው ። ስለዚህ ሙስሊምንም አይወክሉ።

የሉተር ልጆች እንዳንልም ሉተርያውያን ፕሮቴስታንት እንኳን ሰው መግደል ዶሮ አርዶ የመብላት ወኔ እንደለላቸው ይናገራሉ መፅሀፍ ቅዱሱን እንደፈለጋቸው አድርገው ቢያነቡት እንኳ የ እግዚአብሔር ቃል አይታደስ አይለወጥ አንድ መፅሀፍ ነውና ክፋን በክፋ አትቋወሙ ,አትግደል,አትስረቅ,አትዋሽ,እናትና አባ
ትህን አክብር,ባለ እንጀራህን እንደ እራስህ ውደድ የመሳሰሉ ት ህጎች አይታጠፋም እና በሀሰት ከሰው በሀሰት መስክረው ማሰር መግደል ይሄው ህግ መታላለፍ አትስረቅ በገሀድ የድሀውን ለሀብታም ተሽጦ ሙስናን ቅርጥፍ አድርጎ መብላ ት ብዙ የሀገር ሀብት ወደ ውጭ ማስወጣት ለእራስ ጥቅም ማዋል በብዙ መስረቅን ስራ ያደረጉ የወያኔ ስብስብ።።ታድያ እንደትስ ፕሮቴስታንት ይሆናሉ????

በሀገራችን ሀይማኖት አልባ የሆነ ያንንም መምሰል ይህንን ም መምሰል የሚፈልግ ሰው ምን ብለው ይጠራሉ ጉግ ማን ጉግ በትክክልም ጉግ ማንጉግ ናቸው ።በማንኛውም ሀይማኖት ውስጥ ቢኖር ምንም ችግር የለው ሁሉም ህገ ገደብ አለው ሁሉም የሚፈራ የሚከበር አንድ ሀይል አለው ፍርድ የሚሰጥ አንድ ሀይል አለው ይሄ ጥሩ ነው ምንም የማያምን ግን ምልክቱ ድፍረት ሁሉን ለእኔ እንድሁም እኔ የበላይ ነኝ ከእኔ በላይ ማንም የለም የሚሉት ግብዝነት ታድያ ይሄው በአካል አረጋገጥን ።።።

ወያኔ የተራራ ሌባ ወልቃይትን ጠገዴን በምንም መልኩ በምንም ዘመን የትግራይ ክልል ሁና የማታውቅ የእኔ ናት ይላል ራስ ዳሽንንም ተመኜው በጉልበት አላማጣን ኮረምን ጠቀለለ ወሎ ራያን የእኔ ነው አለ ራያዎች ከየት ናችሁ ሲባሉ እኔ ወሌየ ነኝ ኧረ ወድያ ሂድልኝ ይላሉና ሁሉን ለእኔ ወያኔ የተመ ኘው ተራራን ብቻ አይደለም የዘረፈው መሬት ብቻ አይደለም ባህል እምነት ማንነትም ነው ።።።ለምሳሌ ሻደይን ዘርፎ በሰ ሜናዊ ወሎ ላስታ ላሊበላ ከጥንት ጀምሮ ከእመቤታችን ትንሳኤዋ እንድሁም ከደብረ ታቦር ጋር የተቆራኘ ባህልን ዘርፎ ክተት አዋጅ ይሄ የእኔ ስለሆነ እንዳትቀሩ በየሚድያው አንድ ወቅት ላሊበላን የትግራይ ቅርስ ነው ብሎ በውጭ ሚድያ አስለፋፎ ታየ የወልቃይት ህዝብን ትግሬ ናችሁ አደለንም በሚል ውዝግብ አንዳንድ እያለ ጨረሳቸው የቀሩትንም አሰራቸ ው ማንንነቴን አልሸጥም ብለው ላይመለሱ ያሸለቡ ስንት ናቸው ???ቤት ይቁጠራቸው።።

ኦሮሞዎችን ጨለምተኛ ይላሉ ጨለማ ይውረሳቸውና አማራን ነፍጠኛ ይላሉ ያሸማቀቁ መስሎአቸው አዎ  ፍጠኛ ነን ሲሉ አቸው ተላላኪ ገለመኔ ስም ለማውጣትማ ማን ብላቸው ተግባር የላቸውም እንጅ ለማንኛውም ኦሮሞን በሶስት ብር ሲጋራ በአምስት ብር ጫት የምትላላከው ሶማሊያ ለወያኔ ልዩ መሳሪያ ሆና ብዙ የአስከሬን ስብስብ አስረከበች ቀን ያፈራርዳል ያኔ ማጣፊያው እንዳያጥራት ሶማሊያ ወያኔውያን የበዛባት ዘረኞች ይሉናል የጥላቻ ዘርን ዘርተው አንድት ኢትዮጵያ ዘጠኝ ትንንሽ አድርገው የራሳቸው ባንድራ ያዘጋጁ በየ መድረኩ ኢትዮጵያዊነት ዝቅ ብሎ ትግራዊነት ከፍ ብሎ ኢትዮጵ ያ ከክልሎች አንሳ ክልሎች ከፍ ብለው እንድናይ ያደረጉ ራስ ወዳድ ዘረኛ እነርሱ ።።ማን አመጣው ዘረኝነት ብሔርተኝነትን እንቺው ታመጭው አንቺው ታሮጭው ይላችሓል ይሄ ነው,,,,

ከእዛ ከነጮች ምድር ሰይጣን የሆነ ነገር ስለሚያደርግላቸው ማለትም የሚፈልጉትን ስለሚሰጣቸው ጣሪያቸውን ክደው የሰይጣንን ቀን ይዘክራሉ ወያኔ ከሰይጣን ያነሰ እራስ ወዳድ ስለሆነ ስልጣኑን ብቻ እየጠበቀ ደም እያፈሰሰ የሚሰጠው የለም እለት እለት የሚዘርፈው እንጅ ታድያ ከሰይጣን ያነሰ እንደት እንውደድ።።።ይህንን እና የብዙ ተንኮሎች ባለቤት የሚወድ ምን ሊሆን ይችላል????
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

Filed in: Amharic