admin
አሸባሪውና ተሸባሪውን መለየት አቃተን!!! (ዘመድኩን በቀለ )
አሸባሪውና ተሸባሪውን መለየት አቃተን!!!
ዘመድኩን በቀለ
• በአዱ ገነት የጠሚዶኮ ዐብይና የእስክንድር ፍጥጫ፣
• በባህርዳር የግንቦት ሰባት መበተን፣
• በመቀሌ የዓጋመና የእንደርታዎችን የመገዳደል ወሬን ተሰምቶ ነበር።
---
* በህልሜ አቢቹ...
እዉን 1 ሚሊዮን ኦሮሞ ከሶማሌ ክልል ተፈናቅሏልን? (ውብሸት ሙላት)
እዉን 1 ሚሊዮን ኦሮሞ ከሶማሌ ክልል ተፈናቅሏልን?
ውብሸት ሙላት
በ1999ኙ የሕዝብና ቤት ቆጠራ ዉጤት መሠረት በሶማሌ ክልል የሚገኘዉ ኦሮሞ ብዛት 20,263 (ሃያ ሺህ ሁለት መቶ ስድሳ...
ኦዴፓም እንደ ህወሓት… (ዳንኤል ደምሴ)
ኦዴፓም እንደ ህወሓት...
ዳንኤል ደምሴ
ህወሓት ኢትዮጵያን 27 አመት "ቀጥቅጦ" ቢገዛም ህዝቡም ሆነ ህወሓት ራሱ የህወሓትን መንግስትነት እርግጠኛ ሳይሆኑ ከስልጣን መንበሩ ተገፍትሮ ተንደባሏል።
ለዚህ ችግር አንዱ ምክኒያት...
በዘረኝነት፣ በጥላቻና በመንጋ እየተናጠች ያለች ሀገር!!! (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)
በዘረኝነት፣ በጥላቻና በመንጋ እየተናጠች ያለች ሀገር!!!
(ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)
አዲስ አድማስ
ዛሬ ሀገራችን “መስቀለኛ መንገድ ላይ ነው ያለቺው” የሚለውን ሃሳብ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ተደጋግሞ ሲነገር...
ሚዛናዊነት ከራስ ቢጀምር … (አለማየሁ ገበየሁ)
ሚዛናዊነት ከራስ ቢጀምር ...
አለማየሁ ገበየሁ
ፍ/ቤት የቆመችው የፍትህ ምስል / Lady Justice / ተጠሪነቷና ምሳሌነቷ ለፍ/ቤት ስራ ብቻ አይመስለኝም ፡፡ አይኗን ሸፍና ያላጋደለ ሚዛን የያዘችው...
የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል? (መስከረም አበራ)
የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል?
መስከረም አበራ
ኦህዴድ ወደ ስልጣን በመጣ ማግስት የሚያደርጋቸው ድርጊቶች "ኢትዮጵያዊነት ሱሴ ነው" ያስባለው የስልጣን ጥም አላማው የኦሮሞ የበላይነትን ማስፈን እንደሆነ የሚያስረዱ...
ስፍራህን አትልቀቅ! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)
" አዲስአበቤ ወገብህን ጠበቅ አድርግ!"
ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ
የጠቅላያችንን ማስፈራሪያ ከሰማሁ በኃላ ለሶስተኛ ጊዜ ገረብኩት።
አሁንም ደጋግሜ አሳስባለሁ፣
" አዲስአበቤ ከዛሬው የነገው የከፋ ነውና ለፍፁም ሰላማዊ ትግል ወገብህን...
የቲም ለማ ቅቡልነት በብርሃን ፍጥነት እያሽቆለቆለ መምጣትና፣ የሃገራዊ ደህንነት ሥጋት!!! (ያሬድ ጥበቡ)
የቲም ለማ ቅቡልነት በብርሃን ፍጥነት እያሽቆለቆለ መምጣትና፣ የሃገራዊ ደህንነት ሥጋት!!!
ያሬድ ጥበቡ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ ወግ ስብሰባ መዝጊያ ላይ ያደረጉት ንግግር የሚደመጥ ነው። ብዙ ቁምነገሮችን አንስተዋል፣...


























