admin
የሚታየው የሚሰማው ሁሉ ደስ-አይልም!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)
የሚታየው የሚሰማው ሁሉ ደስ_አይልም!!!
ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን
ደስ አይልም!
በኮንዶሚኒየም ጉዳይ የተጀመረው ውዝግብ ደስ አይልም፡፡ ውዝግቡ እየጦዘ የሚሄድበት ሁኔታ ደስ አይልም፡፡ በአጉል ብሄርተኝነት የነበዙ አክቲቪስት ተብዬዎች የሚያሰሙት ዲስኩር...
መንግስት ሲደናበር ለውጡ ነውጥ እንዳይወልድ!?! (ያሬድ ሀይለ ማርያም)
መንግስት ሲደናበር ለውጡ ነውጥ እንዳይወልድ!?!
ያሬድ ሀይለ ማርያም
ከገዠው ፓርቲ አባል ድርጅቶች እየወጡ ያሉት መግለጫዎች ሥርዓቱ ከራሱ ጋር እየተቃረነ እና ለነውጥ ኃይሎችም ሁኔታዎችን እያመቻቸ ይመስላል!!
---
+ የአማራ...
መጭው ግዜ የሚወሰነው ለመብታችን በምናደርገው ተጋድሎ ብቻ ነው!!! (ሀይለ ገብርኤል አያሌው)
መጭው ግዜ የሚወሰነው ለመብታችን በምናደርገው ተጋድሎ ብቻ ነው!!!
ሀይለ ገብርኤል አያሌው
* ‹‹ሁሉም ኢትዮጵያ ለአዲስ አበባ››
የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ
እስክንድር የመርሕ ሰው ነው ላመነበት ለሕዝብና ለሃገር...
ሎሌው ሄዶ አሽከሩ መጣ! (አቻምየለህ ታምሩ)
ሎሌው ሄዶ አሽከሩ መጣ!
አቻምየለህ ታምሩ
አምባቸው መኮንን ሣህለ ወርቅ ዘውዴን ለመሆን ተዘጋጅቶ የነበረ ሰው ነው። ይህንን እሱ ራሱ በሰጠው ቃለ መጠይቅ አረጋግጧል። መቼም የአማራ የኅልውና...
የኦ.ዴ.ፓ መግለጫ በኦሮ-ማራ ቅንጅት ላይ ተመሥርቶ የነበረው ሽግግር መጨናገፉን የሚያሳይ ነው!!! (ያሬድ ጥበቡ)
የኦ.ዴ.ፓ መግለጫ በኦሮ-ማራ ቅንጅት ላይ ተመሥርቶ የነበረው ሽግግር መጨናገፉን የሚያሳይ ነው!!!
ያሬድ ጥበቡ
ማለቂያ የሌለው የቄሮ ጥያቄ እየጨመረ ሲሄድ መመለስ የማይችሉበት ቀን ስለሚመጣ፣ ያን ጊዜ እናንተ...
ለመደመርም ጊዜ አለው – ለመቀነስም… ! (ሳምሶም ሚሀይሎቪች)
" ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው - የኦሮሞዎችን ልዩ ጥቅም እስካስቀደመ ድረስ!!! "
ሳምሶም ሚሀይሎቪች
* ለመደመርም ጊዜ አለው - ለመቀነስም !
---
አስታውሳለሁ የዛሬ 10 ወራት በፊት እንደዛሬው ባለ ምሽት...
በገዛ ፍጡሮቻቸው የተጠለፉት ወያኔዎች ! (አሰፋ ሀይሉ)
በገዛ ፍጡሮቻቸው የተጠለፉት ወያኔዎች !
አሰፋ ሀይሉ
* እና ግን እነዚህ ወያኔዎች ኢትዮጵያን በአምሳላችን እንሸንሽን ብለው የፈጠሯቸው ሶስት የወያኔ እጅ-ሥራዎች ዛሬ ወያኔዎችን የሚያስከነዱ ታላላቅ ኢምፓየሮች (ወይም "ቫምፓየሮች")...
በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለነዋሪዎች መተላለፋቸው ተገቢ_አይደለም!” የኦ.ብ.ክ.መንግስት መግለጫ
በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለነዋሪዎች መተላለፋቸው ተገቢ_አይደለም!"
የኦ.ብ.ክ.መንግስት መግለጫ
ፋና ብሮድካስቲንግ
* በአዲስ አበባ ጉዳይም ከወሰንና ቤቶች ጉዳይ በዘለለ የከተማዋን የኦሮሞ ባለቤትነት ለማረጋገጥ የተጀመሩ ስራዎችን አጠናክረን...


























