admin
የምስጋና እና የስጦታ ቀን!!! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)
የምስጋና እና የስጦታ ቀን!!!
ዳዊት ከበደ ወየሳ
ከበአላት ሁሉ የአሜሪካኖቹ Thanksgiving ወይም የምስጋና ቀን እጅግ የሚያስደስት በአል ነው። ሰው ከቤተሰብ እና ከጓደኞቹ ጋር በመሆን አምላኩን ያመሰግናል፤...
ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ በእስር ቤት የማይገኝባት ሀገር ተባለች!!!
ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ በእስር ቤት የማይገኝባት ሀገር ተባለች!!!
ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 13/2011 ኢትዮጵያ በ13ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጠኛ በእስር ቤት የማይገኝባት ሀገር መሆኗ ተገለጸ።
የዓለም ዓቀፉ የጋዜጠኞች መብት...
የጃዋር ማስጠንቀቂያ (ደረጀ ደስታ)
የጃዋር ማስጠንቀቂያ
ደረጀ ደስታ
“ታች ያለው አመራር ተሽመድምዷል” በሚል ርዕስ አዲስ ዘመን ጋዜጣ፣ የጃዋር መሃመድን ቃለጠመጠይቅ ይዞ መውጣቱን አነበበኩ። ጃዋር አስረግጦ የተናገረውን አስረግጨ እንደሰማሁት ገዢው ፓርቲም...
Ethiopia’s New Leaders Are Clearing House – Bloomberg
By Nizar Manek
Ex-officials probed as premier promises crackdown on ‘cancer’
Premier spearheading redistribution of power in African nation
Ethiopia’s new leaders are clearing house as...
የቀረው ይቅር እንጅ. .. (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)
የቀረው ይቅር እንጅ. ..
ሞሀመድ አሊ መሀመድ
- የሀገሬ አንጡራ ሀብት በጠራራ ፀሐይ ተዘርፎ; ... ያለምንም ይሉኝታ .... ዘርማንዘሩን እየሰበሰበ ሲቀራመተውና; .... ከዚያም አልፎ ወደ ዶላርና...
“ዶ/ር” ደብረጽዮን የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ የተረዳንበት መንገድ!!! (ዮናስ አበራ)
"ዶ/ር" ደብረጽዮን የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ የተረዳንበት መንገድ!!!
ዮናስ አበራ
-1-
ከይቅርታና ከምሕረት ጋር በተያያዘ በኢሕአዴግ ደረጃ ለጥፋተኞች ሁሉ ምሕረትና ይቅርታ መኖር እንዳለበት በመተማመን፣ እንዲሁም ለፖለቲካውም ይጠቅማል ከሚል...


























