admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የብርቱካን እዳ!  (ደረጄ ደስታ)

የብርቱካን እዳ!  ደረጄ ደስታ ዳኛዪቱ ዳኛ ሆነች። ብርትኳን ሚደቅሳ የምርጫ ቦርድ ኃላፊ ሆና እየተሰየመች ነው። እንግዲህ ለምርጫችን ዳኝነት ልትቀመጥ ነው። ግን አሁን ጥያቄው ማንን ነው የምንመርጠው...

ብሄራዊ መግባባት ለማምጣት የታሪክ ሂሳብ ማወራረድ ውስጥ መግባት አያስፈልግም!!! (ፕሮፌሰር  መረራ ጉዲና) 

ብሄራዊ መግባባት ለማምጣት የታሪክ ሂሳብ ማወራረድ ውስጥ መግባት አያስፈልግም!!! ፕሮፌሰር  መረራ ጉዲና  ''በኢትዮጵያ ብሄራዊ መግባባትና ብሔራዊ እርቅ ለማምጣት ምን መደረግ አለበት?” በሚል ዙሪያ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ...

ለህግ ልዕልና ዋጋ የከፈሉትን ለሹመት በሚያበቃ መሪ ተስፋ አለማድረግ አይቻልም!!! (መሳይ መኮንን)

ለህግ ልዕልና ዋጋ የከፈሉትን ለሹመት በሚያበቃ መሪ ተስፋ አለማድረግ አይቻልም!!! መሳይ መኮንን ''ይሄን ተስፋ አይቶ መሞትም አንድ ነገር ነው'' ይህን የተናገሩት ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ናቸው። እውነት...

የተስፋዬ ኡርጌ አንደኛው ክስ – የኢትዮጵያን መንግስት ዓለም አቀፍ አሸባሪነት ማሳያ! (ግዛው ለገሰ)

የተስፋዬ ኡርጌ አንደኛው ክስ - የኢትዮጵያን መንግስት ዓለም አቀፍ አሸባሪነት ማሳያ! ግዛው ለገሰ - አቃቤ ሕጉ ምን ነክቶት ነው? «ግለሰቦችን ባልተገባ መልኩ ለሽብር መልምለው ወደ ኤርትራ በመላክ እንደጠረጠራቸው...

“የሀገርህን ተስፋ እያየህ ብትሞትስ   ምን ችግር አለው?” (ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ)

"የሀገርህን ተስፋ እያየህ ብትሞትስ  ምን ችግር አለው?" -  ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ "... በተለያዩ ክልሎች ገና ይህ ለውጥ በደንብ ስር ያልሰደደባቸው ቦታዎች አሉ:: ብዙ የሚጠብቁን ስራዎች አሉ:: ከተባበርን...

ሲበላ ሳቀ!!!  (ዳንኤል ክብረት)

ሲበላ ሳቀ!!! ዳንኤል ክብረት በሀገራችን ሲፈጠር የነበረው ችግር ሁሉ በአንድ አካባቢ ሰዎች ብቻ ነው ወይ የተፈጠረው? በየአካባቢው ዛፉን ሲያስቆርጡ የነበሩ ጠማማ የመጥረቢያ እጀታዎች አልነበሩም ወይ? አለቆቻቸውን ያስደሰቱ መስሏቸው...

‘እሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ ነኝ …!!!’ (ውብሸት ታዬ)

'እሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ ነኝ ...!!!' ውብሸት ታዬ    በከባድ ወንጀል የተጠረጠሩት ሜ/ጄ/ል ክንፈ ዳኘው እና ወዳጆቻቸው በቁጥጥር ስር ሲውሉ 'የጨዋ ልጅ' ስለሆኑ ለምን እጃቸው ላይ...

ዛሬም አልተግባባንም ማለት ነው? (ቹቹ አለባቸው)

ዛሬም አልተግባባንም ማለት ነው? ቹቹ አለባቸው በዛሬው  ምሽት የ VOA የአማርኛ ክፍል ፕሮግራም ላይ፤ እኔ፤ዶ/ር ሲሳይ፤አቶ ምግባሩና አቶ ቻላቸው( ከባ/ዳር ዩኒቭርስቲ መሰለኝ) የተባልን ግከሰቦች፤ ወልቃይትና ራያን...

EDITOR PICKS