>
6:29 pm - Monday May 16, 2022

ጄነራሎቹ የሜቴክ  ምርት በሆነ ካቴና ተጠፍረው ወደ አ.አበባ እየተጓዙ ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ) 

ጄነራሎቹ የሜቴክ  ምርት በሆነ ካቴና ተጠፍረው ወደ አ.አበባ እየተጓዙ ነው!!!
  ዘመድኩን በቀለ 
በማኅበር ተደራጅታችሁ በምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ስም ተሰባስባችሁ ሀገር የመጠመጣችሁ እናንት  አልቅቶች እናንት ዘንዶዎች የጋጣችሁት የኢትዮጵያ ሥጋ “ነቀርሳ” ይሁንባችሁ!
 
ትግራይ የሌቦች፣ የወንበዴዎች፣ የአልቅቶች፣ የደም መጣጮች፣ የሀገር ሻጮች፣ የሰው ሥጋ በሊታዎች፣ የግብረ ሰዶማውያን መደበቂያ ዋሻ አትሆንም። 
ትግራይ መሽገው ያለልክ ከአቅማቸው በላይ ሲንቦጣረሩ የከረሙት ሁለትቱ አደገኛ ወንበዴዎች ሚኒሻ ክንፈና ተክለ ብርሃን በትናንትናው ዕለት በወልቃይት አማሮች በማይ ካድራ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል።
እነዚህ ምላስ ብቻ የሆኑ ወፈፌ ቢጫ ወባዎች የተያዙት ደግሞ በቀን በብርሃን ከነገደ ዐማራው ሠርቀው ለፀብ ያመቻቸው ዘንድ ወደ ትግራይ ባካለሏትና የብዙ የወልቃይት ዐማሮችን አርደው 27 ዓመት ሙሉ ለአጋንንታቸው መስዋዕት ባቀረቡበት በወልቃይት ምድር መሆኑ ዕፁብ ድንቅ የፈጣሪ ሥራ ከማለት በቀር ሌላ ምን ይባላል።
ሌቦቹ ወደ ሱዳን ”ጠጠው” ሊሉ የነበረው ደግሞ ንብረትነቷ አቶ አማን ሽኩር በተባለ ግለሰብ ባለቤትነት በተመዘገበችና በደቡብ ክልል መለያ ኮድ 41403 የሆነ የታርጋ ቁጥር በለጠፈች የግለሰብ መኪናም እንደነበር ተነግሯል።
የትግራይ ህዝብ እንደማይሸሽጋቸው የገባቸው ሁለቱ ቢጫ ወባዎች ከትግራይ ክልል ተነስተው በወልቃይት በኩሉ አድርገው ወደ ሱዳን ለማምለጥ ሲንጦለጦሉ፣ እንዲያውም ሚኒሻ ክንፈ ዳኘው ቀሚስ አድርጎ ለማምለጥ ሲኩነሰነስ እንደተያዘ ነው የተነገረው። ነገር ግን ወባዎቹ ያሰቡበት ቦታ  ሳይደርሱ የኢትዮጵያ አምላክና የዐማራ ግፍ በዐማራ ወታደሮች እጅ ጣላቸው። መቼም አጼ ቴዎድሮስ ይሄንን ጉድ ቢሰሙ እንዴት እንደሚስቁ ሳስበው እኔ ራሴ ፍርፍር መብላት ያምረኛል።
አሁን እነዚህ ዱቅ በሉ ማፍያ ሚንሻ ጀነራሎቹ። ፈርጣጭ ወንበዴ ሌቦቹ አቶ ክንፈ ዳኛው እና ተ/ብርሃን በሀገር መካላከያ ሠራዊት ካምፕ ውስጥ እስር ላይ ናቸው ተብሏል፡፡ ሌቦቹ በተያዙ ጊዜም አንድ አቁማዳ ሙሉ የአማሪካ ዶላርና 3 አቁማዳ ሙሉ ባለመቶ ብር ኖት የኢትዮጵያ ብር አብሮ በቁጥጥር ስር ውሏል። የትግራይ ልዩ ኃይልም በአካባቢው ቢኖርም እየተቁለጨለጨ ከማየት በቀር ምንም ሊፈጥር አልቻለም ተብሏል። ወንድ እናትህ ወልዳሃለቻ እስቲ ሞክራት?
ሌቦቹ የሚሊሻ ጀነራል ተብዬዎቹ ደም መጣጭ ወንጀለኛ ወንበዴ የሆኑት ክንፈ ዳኘው እና ተክለብርሃንን ውኃ ውስጥ የገባች አይጥ መስለው ሜቴክ ባመረተው የብረት ካቴና ታስረው ዛሬ ከቀኑ 10:00 ላይ ወደ አዲስ አበባ በመግባት ከአብርአደግ ሌቦች ጓደኞቻቸው ጋር ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ትግራይ የሌቦች፣ የወንበዴዎች፣ የአልቅቶች፣ የደም መጣጮች፣ የሀገር ሻጮች፣ የሰው ሥጋ በሊታዎች፣ የግብረ ሰዶማውያን መደበቂያ ዋሻ አትሆንም።
አሁን መንግሥት እየተመከረ ያለው ሌቦቹን ከተደበቁበት የትግራይ ምድር ሲሆን በፀባይና በፈሊጥ ካልሆነ ደግሞ በሚገባቸው ቋንቋ እኔነኝ ባለ የመከላከያ #ፍልጥ እየዠለጡ ወገብ ዛላቸውንም እየቆመጡ እንደ ፍየል እየነዱ ማምጣት ነው።
ከእንግዲህ ወዲህ በጨዋው፣ በሃይማኖተኛው፣ እስከ አሁን ከአህያና ከከብት ጋር እየተጋፋ ውኃ ከሚጠጣው፣ በአሜሪካና በካናዳ የሴፍቲ ኔት ስንዴ ህይወቱን የሚገፋው ኢትዮጵያዊ ትግሬ ስም መነከድ ካካ ነው ሊባል ይገባል፣ እፉ ነው ይፋጃል ሊባልም ይገባል።
ነገር ግን ይሄን ሁሉ እያየና እየሰማ በትግሬ ስም የሚነግድ ወፈፌ ካለ ልኩን ማሳየት የትግሬዎቹ የራሳቸው ሥራ መሆን አለበት ባይም ነኝ። እሺ ድሮ ድሮስ የትግራይ ህዝብ አጅሬ #ህውሓትን ፈርተው ነው እንበል አሁን ህውሓት እንደ ጤዛ ተንና በካንሰር ተይዛ ማቅቃ መተንፈስ አቅቷት በአጥንቷ እየሄደች መሆኑን እያየ፣ ሀገር ምድሩ ሁሉ ከእነሱ ጎን ቆሞ ሳለ አሁንም ከሙታን ጋር ማዘጥዘጥ ምን የሚሉት በሽታ ነው?
እኔ በበኩሌ ያ የማውቀው ሃይማኖተኛው ትግሬ እንዲህ ለወንጀለኛ ይከራከራል፣ ሽንጡንም ይዞ ይሟገታል ብዬ አስቤም አልሜም አላውቅም። በጭራሽ አቡነ አረጋዊ ምስክሬ በጭራሽ ስላችሁ። የታቦተ ጽዮን መቀመጫ መንበር የሆነች ሀገር ምን አይነት ሰዶማዊና ሌባ የሌባ መንጋ ተፈጠረባት በአባ ጃሌው!  ሆሆይ ጉድ እኮ ነው።
እናም በሃይማኖተኛው የትግራይ ህዝብ ስም የምተነግዱ ቀለብተኛ አክቲቪስቶች አደብ ማስገዛት ቀጣዩ የኢትዮጵያውያን ተግባር ይሁን ብለናል።
ጌታ ሆይ!  በቀጣይ ደግሞ ህውሓትን እንደ ሰናኦር ግንብ አፈራርሳትና ወደ ሀገሬ ተመልሼ ለመግባት አብቃኝ። አሜን።
ህውሓት ካልፈረሰች እና ወደ መቃብር ካልገባች የትግራይ ህዝብ ስሟን እያየ ከፍርሃት ቆፈን ይላቀቃል ማለት ዘበት ነው። ትግራይን ነፃ ለማውጣት ህውሓትን ድራሽ አባቷን ማጥፋት። አከተመ።
ሻሎም !  ሰላም !
Filed in: Amharic