admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የቃሊቲ ክለብ በዝውውር ተጠምዷል!!! (በረከት ያረጋል)

የቃሊቲ ክለብ በዝውውር ተጠምዷል!!! በረከት ያረጋል የኘሮፌሽናሉ ገዳይ አጥቂ ጌታቸው ለቃሊቲ ክለብ መፈረም እውን ከሆነ ከቀድሞ የብሄራዊ ደህንነትን አጋሩ ያሬድ ዘሪሁን ጋር በመጣመር የቃሊቲን የአጥቂ መስመር...

የግፍ ጽዋ!  (መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ)

የግፍ ጽዋ!  መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ በዓለም ላይ ብዙ ጨካኝ ሰዎች ተነስተዋል የመጀመሪያው ጨካኝ ቃኤል ነው ቃኤል ወንድሙ አቤልን በደንጋይ ቀጥቅጦ ራሱን ገምሶ ደሙን አፍሶ ገድሎታል ቃኤል በዚህ...

የህግ የበላይነት የሠፈነባት አገር እንዴት እንመስርት? (ሰይድ የሱፍ አሊ)

የህግ የበላይነት የሠፈነባት አገር እንዴት እንመስርት? ሰይድ የሱፍ አሊ 27 አመት ትልቅ አገር መርታችሁና እንደፈለጋችሁ ፎልላችሁ ለስልጣን ያበቃችሁን ህዝብ የእዝጌር ውሃንኳ በወጉ ሳትሰጡት የትግራይ ህዝብ ሆይ...

የህወሓት ቁልቁለት !! (አሻግሬ መሸሻ)

የህወሓት ቁልቁለት !! አሻግሬ መሸሻ በ1994ዓም በህወሃት ውስጥ የተፈጠረው መሰንጠቅ  /አንጃነት/ ተከትሎ  በአሸናፊነት የወጣው የመለስ ቡድን ተንበርካኪ  አባል ድርጅቶቹን በመጋለብ በቤተሰባዊነት (ቦና ፓርቲዝም)  ደዌ የተመታው ድርጅታችን...

ቡናውን ማን ጠጣው⁉️ (ካሳ አምበሳው)

ቡናውን ማን ጠጣው⁉️ ካሳ አምበሳው የማወራው ሰለ አንድ እፍኝ ቡና አይደለም፤ በሁለት ቀን ውስጥ ጭልጥ ተደርጎ ስለተጠጣው 29 ሺህ ቶን ወይም 29 ሚሊየን ኪሎ ግራም ቡና...

ጥያቄያችን ሁሉን አቀፍ ይሁን! (ቹቹ አለባቸው)

ጥያቄያችን ሁሉን አቀፍ ይሁን! ቹቹ አለባቸው   በመንግስት እና በግለሰብ ደረጃ የተፈጸሙትን ስህተቶች፤ እንዲሁም ንጹሁን ንጹህ ካልሆነው ሰው በለየ መልኩ መሆን አለበት፤ ነገሩ ሁሉ ከተደበላለቀ፤ መፍትሄ አይገኝም፡፡...

በማስፈራራት ፖለቲካ አገርን መግዛት ጊዜው አልፏል!!! (ኤፍሬም ለገሰ)

በማስፈራራት ፖለቲካ አገርን መግዛት ጊዜው አልፏል!!! ኤፍሬም ለገሰ   * አገርንና ህዝብን የዘረፉና ያዘረፉ ግፍ የፈፀሙ ለፍርድ ይቀርባሉ ቦታቸው ከህዝብ ጋር ሳይሆን ካሊቲ፡ ቂሊንጦ ወዘተ የመሳሰሉት ማጎሪያ ቦታዎች...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 300 ሚሊየን ዶላር ጉድና ሜቴክ!!!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 300 ሚሊየን ዶላር ጉድና ሜቴክ!!! ሚኪ አምሀራ   * ሌላዉን ጉድ ልንገራችሁ ባለፈዉ ተወልደ ፕሌን አለዉ ብያችሁ ነበር፡፡ እሱ ብቻ አይደለም የሜቴክ ሰወች እራሱ አላቸዉ፡፡ አባይ...

EDITOR PICKS