>

Author Archives:

" ብቀላ በባህር ማዶ " (አለባቸው ደሳለኝ)

” ብቀላ በባህር ማዶ “ አለባቸው ደሳለኝ *ህዝቡ የኢትዮጵያን ባንድራ ይዞ እንዳይገባ ኮንቴነር ውስጥ እንዲጥል ተደርጎ የኦነግ የትግል አርማ...

“ሥርዓት እና ሕግ አልባው” የኢትዮጵያ የጦር መሣሪያ አያያዝ!!! (ውብሸት ሙላት)

“ሥርዓት እና ሕግ አልባው” የኢትዮጵያ የጦር መሣሪያ አያያዝ!!! ውብሸት ሙላት አነስተኛ እና ቀላል የጦር መሣሪያን የሚመለከት በቂ ሕግ ከሌላቸው አገራት...

ከፍቅር መንደር ሐመር ጉዞ ወደ ደቡብ..... (አቢሴሎም)

ከፍቅር መንደር ሐመር ጉዞ ወደ ደቡብ ተከተሉኝ!!!  መልእክት ለጠቅላይ ሚኒስትራችን እናደርሳለን አቢሴሎም የሙልዬ ልጅ ከመሀል አዲስ አበባ ተነስተው...

ሰራዊቱን የሚያዘው ጀነራል  ሰዓረ... ወይስ ነብይ እዩ ጩፋ?!? (ሸገር ታይምስ)

ሰራዊቱን የሚያዘው ጀነራል  ሰዓረ ወይስ ነብይ እዩ ጩፋ?!? ሸገር ታይምስ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የተቋቋመበት አላማ እና በህገመንግስቱ አንቀፅ...

የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ምደባን በተመለከተ  ሶስት አማራጭ ቀርቦላታል !! (ሀብታሙ አያሌው)

የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ምደባን በተመለከተ  ሶስት አማራጭ ቀርቦላታል !! ሀብታሙ አያሌው ተወዳጇ ፖለቲከኛ ብርቱካን ሚደቅሳ ከቀናት በኋላ ወደ አገር...

"ለኦሮሞ የሚጠቅመው ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር አገሩን የተሻለች ማድረግ ነው!!!" (ዶ/ር መረራ ጉዲና)

“ለኦሮሞ የሚጠቅመው ከሌላው ኢትዮጵያዊ ጋር አገሩን የተሻለች ማድረግ ነው!!!”   ዶ/ር መረራ ጉዲና   * የዶ/ር መረራ ፖለቲካዊ ምልከታ ፣ ግምገማና...

አንድ አፍታ  ከብርቱካን ሚደቅሳ እናት ጋር (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

አንድ – አፍታ ከብርቱካን ሚደቅሳ እናት ጋር ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን * እነሆ በብርቱ መገፋት ውስጥ ሆና ታላቅነቷን የሰበከችላት፣ ፅኑ ተስፋዋን የጣለችባት...

ልደቱ አያሌው ለምን ፊቱን ለምርጫ 97፣ ጀርባውን ለመደመር መስጠት እንደመረጠ አይገባኝም!!!  (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

ልደቱ አያሌው ለምን ፊቱን ለምርጫ 97፣ ጀርባውን ለመደመር መስጠት እንደመረጠ አይገባኝም!!!  ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ . የልደቱ አያሌው አላማ አልገባህ አለኝ፡፡...