>

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝም  በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡልን!!! (ዘመድኩን በቀለ)

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝም  በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡልን!!!
 ዘመድኩን በቀለ
* ትግሬን ብቻ ለይቶ ማሰሩም ሰላም አያወርድም። ሆዳም ዐማራውም፣ አቃጣሪ ኦሮሞውም፣ ተላላኪ ደቡቡም፣ ሱማሌና አፋሩ፣ ጋምቤላውም ዋጋውን ማግኘት አለበት!
 
* ያፈሰሰው እኮ የዶሮ ደም አይደለም። ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ነፍስ ነው በግፍ ያስረሸነው። ኢትዮጵያን ዐይኑ እያየ በቁማር ያስበላው ዋነኛው ተጠያቂ ኃይለማርያም ነው። 
 ፍትህ ለሁሉም ! በነገራችን ላይ ልቤ ለዐቢቹ መንግሥት እውቅና መስጠት  ብሎ ጀምሯል። ከዘመነ ትግሬ ወደ ዘመነ ኦሮሞ መሸጋገራችን እንዳለ ሆኖ ማለት ነው።  ለማለት በመንደርደር ላይ ነው የምገኘው።  ብዬ ቆሜ ለማጨብጨብ ግን  ላይ መድረስ አለብኝ። ዐቢቹ ግን ሥራ ጀምሯል። ፍጻሜውን እንዲያሳምርለት ጸሎቴ ነው። ነገር ግን የምናየው ሁሉ ድራማና ፌክ ከሆነ ግን ……… በዚያች ሀገር ስለሚፈጠረው ምስቅልቅል አትጠይቁኝ። ዘግናኝ ነገር ነው የሚፈጠረው።
…በእኔ በኩል ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለማስጠበቅ ሁሉም የጸጥታ አካላት እርምጃ እንዲወስዱ አዝዣለሁ። “
ይህን ያሉት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ የነበሩት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ነበሩ። 
በዚሁ የጠቅላይ ሚንስትሩ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ምክንያት የኤርትራዊው በረከትና የትግሬው ከበደ ጫኔዋ የያኔዋ አጅሬ በድኗ ብአዴን የዛሬዋ አዴፓ ነሐሴ 1/ 2008 ዓ/ም በባህርዳር የሚገኘውን የብአዴን ጽ/ቤትን ለቅጥረኞቹ የህወሓት አግአዚ ነፍሰበላ አነጣጥሮ ተኳሾች በመስጠት የባህር ዳርን ወጣቶች በጥይት እንዲቆሉ አስደርጋለች። የዚህ ትዕዛዝ ምንጩ በወቅቱ መሪ የነበረው ጨካኙ ፓስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ ነው።
ይህን በቤተ መንግሥቱ ተቀምጦ ሀገሪቷን ለበላተኞች አሳልፎ የሰጠ አረመኔ ነፍሰ በላና ገዳይ አስገዳይ የነበረን ግለሰብ በአሁኑ ጊዜ በሕግ ተጠያቂ ያለማድረግ በፍትሕን ላይ የሞት ውሳኔ እንደመበየን ያለ ነገር ነው። ኃይለማርያም ደሳለኝ ጎን ለጎንም የህወሓት እና የብአዴን አስገዳዮች ለፈፀሙት ወንጀል የእጃቸውን ማግኘት ይኖርባቸዋል ባይ ነኝ።
ነሐሴ 1/2009 ዓም በጥቁር ናዚዎቹ የትግራይ ነፃ አውጪ ሠራዊት ጉዳይ አስፈጻሚነት በኃይለማርያም ደሳለኝ ቀጥተኛ ትዕዛዝ በአንድ ቀን የተረሸኑ የባህርዳር እና የጎንደር እንዲሁም የመላው ዐማራ ልጆች ስም ዝርዝር በጥቂቱ በዚሁ ገጽ ላይ ተያይዞ ቀርቧል።
ይሄ ስም ዝርዝር ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ኑሯቸው ማንነታቸው የታወቁ ሲሆን በወቅቱ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ባለመያዛቸው በአንድ ጉድጓድ የተቀበሩ ዐማሮች የትየለሌ ናቸው።
እናም ይሄን አብቹ ሆይ !  ይሄም ግፍ ነውና ለዐቃቤ ሕጉ ተነግሮ ውሳኔ ይሰጥበት። ወንጀሎቹና ወንጀሉ እንዲፈጸም ቀጥተኛ ትዕዛዝ የሰጠውም ኃይለማርያም ደሳለኝ ለፍርድ ይቅረብ። አመሰግናለሁ። ይሄ ግፍ መቼም መቼ ቢሆን  አንረሳውም!
 ሞት ለወያኔ!!!
ድልና ትንሣኤ ለኢትዮጵያችን።
የሰማዕታቱ ስም ዝርዝር። ተጨማሪ የምታውቁት ሰማዕት ካለ ቦታው ክፍት ነው። 
1. ይሻል ከበደ…………ጎንደር
2. ሲሳይ ታከለ…………ጎንደር
3. አበበ ገረመው………ባህር ዳር
4. ተፈሪ ባዬ……………ባህር ዳር
5. እድሜዓለም ዘውዱ…ባህር ዳር
6. አደራጀው ደሳለኝ… ባህር ዳር (ዩኒቨርሲቲ)
7.ይበልጣል……………ደብረ ታቦር
8. ግዛቸው ከተማ……ጎንደር
9. አዳነ አየነው…………ጎንደር
10.ማንደፍሮ አስረስ …ባህር ዳር
11. ቁምላቸው ቃሉ …ባህር ዳር
12. አወቀ ጥበቡ……ፍኖተ ሰላም
 13. ሲሳይ ከበደ……ጎንደር
14. ሰጠኝ……ጎንደር (የወልቃይት ተወላጅ)
15. እቴነሽ ሽፈራው……ም/ጎጃም፣ ጂጋ
 16. እንዳለው መኮነን……ጎንድር፣ ጋይንት
17. እሸቴ …………ባህር ዳር (ቀበሌ 16)
18. ሰለሞን አስቻለ………ባህር ዳር
19. ሙሉቀን ተፈራ………ባህር ዳር
20. አደራጀው ኃይሉ ……ባህር ዳር
21. አስማማው በየነ……ባህር ዳር
22. ታዘበው ጫኔ……ባህር ዳር
23. አስራት ካሳሁን……ባህር ዳር
24. የሺዋስ ወርቁ……ባህር ዳር
 25. ብርሃን አቡሃይ……ባህር ዳር
26. ሽመልስ ታየ……ባህር ዳር
27. አዛናው ማሙ……ባህር ዳር
28. ሲሳይ አማረ……ባህር ዳር
 29. ሞላልኝ አታላይ……ባህር ዳር
30. መሳፍንት…………ጎንደር፣ እስቴ
31. እንግዳው ዘሩ……ባህር ዳር
32. ዝናው ተሰማ………ባህር ዳር
33. ሞገስ ሞላ…………ባህር ዳር
34. ሞላልኝ ታደሰ………ባህር ዳር
35. ይታያል ካሴ ………ባህር ዳር
36. እሸቴ ብርቁ…………ባህር ዳር
37.ሞገስ …………………ባህር ዳር
38. ገረመው አበባው…ባህር ዳር
39. ማኅሌት………………ባህር ዳር
 40. ተስፋየ ብርሃኑ ……ባህር ዳር
41.ፈንታሁን………………ባህር ዳር
42. ሰጠኝ ካሴ………… ባህር ዳር
43. ባበይ ግርማ………ባህር ዳር
 44. አለበል ዓይናለም…ደብረ ማርቆስ
 45. አብዮት ዘሪሁን……ባህር ዳር
 46. አበጀ ተዘራ…………ወረታ
 47. ደሞዜ ዘለቀ………ወረታ
48. አለበል ሀይማኖት…ባህር ዳር
49. እስቲበል አስረስ……አዴት
50. ዓይናዲስ ለዓለም……ደብረወርቅ
51. ሽመልስ ወንድሙ……ቡሬ
52. ታደሰ ዘመኑ……………አዴት
53. ሀብታሙ ታምራት……ባህር ዳር
 54. ይበልጣል እውነቱ…ባ/ዳር፣ ጭስ አባይ
55. ይህነው ሽመልስ……ደብረታቦር
56. በለጠ ካሴ……………ደብረታቦር
57. አዳነ እንየው…………ጎንደር፣ ቀበሌ 16
 58. አለማየሁ ይበልጣል……ዳንግላ
59. ያየህ በላቸው………………ዳንግላ
60. በረከት አለማየሁ…………ዳንግላ
61. ተመስገን……………………ዳንግላ
62. ቅዱስ ሀብቴ ………………ባህር ዳር
63. ፍስሃ ጥላሁን………………ባህር ዳር
64. ሰለሞን ጥበቡ……………ቻግኒ
65. እስቲበል አስረስ …………አዴት
66. ዘሪሁን ገደብዬ……………ጎንደር
67. ሲሳይ ባብል………………ጎንደር
68. ባየሁ ጎንደር………………ጎንደር
69. በለጡ መሃመድ…………አዘዞ፣ ጎንደር
70. እንጀራ ባዬ ……………… አዘዞ፣ ጎንደር
71. ወንድም……………………ጎንደር
72. ግርማቸው ከተማ………ላይ አርማጭሆ
73. ሊሻን ከበደ ………………አይባ
74. መሌ አይምባ…………… አይባ
75. አዛነው ደሴ ………………አርማጭሆ
76. አራገው መለስ……………አርማጭሆ
77. ሰጠኝ አድማሱ……………ደልጊ
78. ታረቀኝ ተሾመ…………… ደልጊ
79. ሄኖክ አታሎ………………ደልጊ
80. ደሴ ደረሰ…………………ሻውራ
81. ግርማቸው ሞገስ…… ሻውራ
82. ወርቁ ጠቁሳ……………ሻውራ
83. ማማዬ አንጋው…………ዳንሻ
84. ፈንታ አህመድ………ዳንሻ
85. ክንፌ ቸኮል…………በአከር
86. ሲሳይ ታከለ…………አርማጭሆ
87. ማዕረግ ብርሃን……ደብረታቦር
88. መምህር ተስፋየ ብርሃን…ደብረታቦር ቀበሌ 01
89. ይበልጣል ደሴ………………ደብረታቦርቀበሌ 01
90. አራጋው መለሰ ………………አርማጭሆ
91. አዳነ አያሌው…………………አርማጭሆ
 92. አያናው ደሴ…………………አርማጭሆ
93. ትርፌ አጣናው………………አርማጭሆ
 94. መምህር ብርሃኑ አየለ……ሰሜን ሸዋ፣ ማጀቴ
95. አብራራው አለማየሁ………ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
96. ተመስገን ሲሳይ…………… ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
 97. ጋሻው ሲራጅ………………ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
 98. ፈንታ ሞገስ…………………ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
99. ታደለ ያየህ …………………ም/ጎጃም፣
ትናንሾቹን ዓሣዎች በመልቀም ታላላቆቹን ሻርኮች ችላ ማለት ፌር አይደለም።
ትግሬን ብቻ ለይቶ ማሰሩም ሰላም አያወርድም። ሆዳም ዐማራውም፣ አቃጣሪ ኦሮሞውም፣ ተላላኪ ደቡቡም፣ ሱማሌና አፋሩ፣ ጋምቤላውም ዋጋውን ማግኘት አለበት።
በቀጣይ የጦሩ አዛሽ ሳሞራም፣ አባ ዱላ ገመዳ፣ ወርቅነህ ገበየሁ፣ ጁነዲን ሳዶ፣ በረከት ስምኦን፣ ታደሰ ጥንቅሹ እና ሌሎችም የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው። የራዲዮ ፋናው የቀድሞ ጋዜጠኛና አሁን  የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ቃልአቀባይ የሆነውና የማዕከላዊ ምርጥ ገራፊ የነበረው አቶ ዓለምም በአስቸኳይ ከዚያ ቦታ መነሳትና የእጁን ማግኘት አለበት።
ሻሎም !  ሰላም !
ዘመድኩን በቀለ ነኝ
ህዳር 6/2011 ዓም
ከራየን ወንዝ ዳር።
Filed in: Amharic