admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ * ጅቡቲ ይህን ህገወጥ አሰራር ለአለም አቀፍ የመርከበኞች ማህበር ሪፖርት ካደረገች ኢትዮጵያ በጥቁር መዝገብ ሰፍራ መርከቦቹ በደረሱበት እንዲያዙ ይደረጋል።   *  አንድ ኢትዮጲያዊ...

“የእነዚህ አቤቱታ አትስሟቸው” ባይዋ ካድሬ አቤቱታ ማቅረቧን ሰማሁ!  (ጌታቸው ሽፈራው)

"የእነዚህ አቤቱታ አትስሟቸው" ባይዋ ካድሬ አቤቱታ ማቅረቧን ሰማሁ!  ጌታቸው ሽፈራው * የትህነግ/ህወሓትን ስም አንስተን ስንተች  ሰማይ የተገለበጠ የሚመስላት ሴት ዛሬ የትህነግ ፀሀይ መጥለቋን ስታይ ምን ተሰምቷት ይሆን? --- ማዕከላዊ...

ወቅታዊ ሁኔታዎች በሚመለከት ከትግራይ ክልል መንግስት  የተሰጠ መግለጫ!!!

ወቅታዊ ሁኔታዎች በሚመለከት ከትግራይ ክልል መንግስት  የተሰጠ መግለጫ!!! ትርጉም ኪዳኔ አፈወርቂ * ከሃዋሳው የኢህአዴግ_ጉባኤ ጀምሮ "ህወሓት ውስጥ የእነ ደብረፂዮን ቡድን ተደምሯል! በቀጣይ መቀሌ የመሸጉትን ተጠርጣሪ ወንጀለኞች አሳልፎ...

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩትን የወርቅነህ ገበየውን ጉዳይ እንዴት እንየው? (ያሬድ ሀ/ማርያም)

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩትን የወርቅነህ ገበየውን ጉዳይ እንዴት እንየው? ያሬድ ሀ/ማርያም * ባላየ ይታለፍ ወይስ ከደሙ ነጻ ናቸው?   እንግዲህ የከፋ የሰብአዊ መብት ጥሰት ባለፉት ሃያ ሰባት አመታት...

ጠለቅ ብለን ስንመረምረዉ ይሄን እናገኛለን – እስኪ ለአቃቢ ህጉ አድርሱት!!! (ሚኪ አምሀራ)

ጠለቅ ብለን ስንመረምረዉ ይሄን እናገኛለን - እስኪ ለአቃቢ ህጉ አድርሱት!!! ሚኪ አምሀራ አደም ሀሚድ ሱሌማን ኦሪጅናሊ ኤርትራዊ ሲሆን የካናዳ ዜግነት አለው ዱባይ የሚኖር ሲሆን ኤርትራ ስትገነጠል...

እንዴት ናችሁ ጓዶች የዛሬ ንጹሃን የነገ ወንጀለኞች!!! (ደረጄ ደስታ)

እንዴት ናችሁ ጓዶች የዛሬ ንጹሃን የነገ ወንጀለኞች!!! ደረጄ ደስታ * እኔ እምለው የተከሳሹ ስም ሲጠራ አቤት ባዩ አልበዛባችሁም?    ለማንኛውም ዋናው መተማመኑ ላይ ነው። ፍትህ ሰፍኖ በዝርፊያውና ግርፊያው...

ይድረስ “ከእኛ ወዲያ ወያኔ ለአሳር ” እያላችሁ ቁም ስቅላችንን ስታሳዩን ለነበራችሁ ኮካዎች!!! (ፍርድአወቀ...

ይድረስ "ከእኛ ወዲያ ወያኔ ለአሳር " እያላችሁ ቁም ስቅላችንን ስታሳዩን ለነበራችሁ ኮካዎች!!! ፍርድአወቀ ነጋሽ. * ስለግድያው ፣ ስለዘረፋው ፣ ከሀገር ይልቅ ዘር ስላስቀደመ ፖለቲካቸው ... በቁጭት እያነሱ የዘር ገመድ ሳይጎታቸው...

ፍትህ ይንገስ!!! (እዩማ ሙሉ)

ፍትህ ይንገስ!!! እዩማ ሙሉ *  እኔ የሚያሳሰበኝ ስርአቱ የመኖር ዋስትና (way of life) እስኪመስለን ያሠለጠነንና የመረዘንን ሌብነትንና ነጣቂነትን(bribe) በአጭር ጊዜ እንዴት ተላቀነው እንወጣለን?  የሚለው ጥያቄ ነው!! የአብይ መንግሥት...

EDITOR PICKS