admin

admin
15190 POSTS 0 COMMENTS

የሰዉ ደም ያክለፈልፋል፤ ያቅበዘብዛል፤  አዙሮ አዙሮ ወልቃይት ላይ ይጥልሃል!!! (ውብሸት ሙላት)

የሰዉ ደም ያክለፈልፋል፤ ያቅበዘብዛል፤  አዙሮ አዙሮ ወልቃይት ላይ ይጥልሃል!!! ውብሸት ሙላት  * የወልቃይት አማራ ላይ የደረሰዉ ግፍ እንደማግኔት ስቦ ክንፈ ዳኛውን እና ተክለብርሃንን ከመቐሌ ጎትቶ በማምጣት...

የአብይ ጥርስ!!! (ደረጄ ደስታ)

የአብይ ጥርስ!!! ደረጄ ደስታ ከጽሁፌ በፊት 18 ዓመት ወደኋላ ልወሰዳችሁና ሩህ ጋዜጣ ላይ የጻፉክትን ላካፍላችሁ። አቤት የሰነፍ ብዛቱ! ምላስህን ሰብስበህ ቁጭትህን አርግበህ የተሰናከለውን ዘመን በርጋታ ለማለፍ ሁልህም...

ከህወሓት ሰፈር አስገራሚ የመደራደሪያ ሀሳብ ተሰንዝሯል!!! (ሀብታሙ አያሌው)

ከህወሓት ሰፈር አስገራሚ የመደራደሪያ ሀሳብ ተሰንዝሯል!!! ሀብታሙ አያሌው 1.ህወሓት ጌታቸው አሰፋን አሳልፌ የምሰጠው አቶ ገዱ  አንዳርጋቸው ከታሰረ ነው ብላለች!    2. የአ/አበባ ም/ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ አልታሰረም ይልቁንም የለውጡ...

የህወሀት ሹማምንቶችን ከየተደበቁበት ማንቁርታቸውን ለመያዝ የጀመሩት ዘመቻ ልብ ያሞቃል!!! (መሳይ መኮንን)

የህወሀት ሹማምንቶችን ከየተደበቁበት ማንቁርታቸውን ለመያዝ የጀመሩት ዘመቻ ልብ ያሞቃል!!! መሳይ መኮንን   * አዎን! ኢትዮጵያ በቁሟ ተዘርፋለች፣ ተግጣለች ሜቴክ ደምና ስጋዋን ጨርሶ በአጥንቷ አስቀርቷታል!!!   * አዎን! ኢትዮጵያ ለዜጎቿ...

እነዚህ ዘራፊዎችና ጨካኞች የትግራይ ህዝብን ይጠቀሙበታል እንጂ አይጠቅሙትም!!  (ስዩም ተሾመ)

እነዚህ ዘራፊዎችና ጨካኞች የትግራይ ህዝብን ይጠቀሙበታል እንጂ አይጠቅሙትም!!  ስዩም ተሾመ በተደጋጋሚ “ህወሓት የሀገርና ህዝብ ነቀርሳ የሆነ የዘራፊዎችና ጨካኞች ድርጅት ነው” እያልኩ ስናገርና ስፅፍ አንዳንድ የህወሓት ቡችሎች...

የመንጋክራሲ( Mobocracy) ፖለቲካ አቀንቃኞች አላማ ምንድን ነው (ቾምቤ ተሾመ )

 የመንጋክራሲ( Mobocracy) ፖለቲካ አቀንቃኞች አላማ ምንድን ነው?   ቾምቤ ተሾመ        የቄሮ፤ የፋኖ፤ የዘርማ መሰረታዊ የትግል መነሻው በጣም በሚያሰደንቅና በሚያኮራ መልኩ ፍትህን፤ እኩልነትን ፤ዲሞክራሲን ፤ የህግ በላይነትን...

አደሬው የደህንነት ቁልፍ ሰው –  ዶ/ር ሀሺም ቶፊክ !!! (ሰይፈአርድ አምደ ጽዮን)

አደሬው የደህንነት ቁልፍ ሰው -  ዶ/ር ሀሺም ቶፊክ !!! ሰይፈአርድ አምደ ጽዮን   * እራሱን ከቀንደኛው ለገሰ ዜናዊና ጌታቸው አሰፋ በስተቀር ከማንኛውም ሊቀሰይጣን ወያኔ በላይ ወያኔ አድርጎ ያይ ነበር!!! *...

ጎንደርና አካባቢዋ፤የአዴፓ የአማራ ክልል መንግሥት ጀሮ ዳባ ልበስ ዝምታ!! (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

ጎንደርና አካባቢዋ፤የአዴፓ የአማራ ክልል መንግሥት ጀሮ ዳባ ልበስ ዝምታ!! መንገሻ ዘውዱ ተፈራ ህወሀት  ሳያስበው ያገኘውን በኢትዮጵያ የበላይነት የሚያከናውነው፤ልጅን ከወላጁ፤ሚሰትን ከባሏ፤ጎረቤትን ከጎረቤት፤መንደርን ከመንደር፤አካባቢን ከአካባቢ በማጋጨት ሰለመሆኑ...

EDITOR PICKS