>

Author Archives:

መንገዳችን በፍጥነት ይቃና (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

በብዙ ዓይነት ወንጀሎች የሚታሙት የወያኔ አዛዦች ሥልጣናቸውን እንደያዙ ከሥልጣን ወረዱ ቢባል ግራ ይሆናል፤ ነገር ግን ሆነ! በሕጋዊ ምርመራ ሳይጣራና...

 ጉልበት ያላቸው መስለው ለመታየት ቢሞክሩም መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን ሌላ ነው!!! (ፋሲል የኔአለም)

 ጉልበት ያላቸው መስለው ለመታየት ቢሞክሩም መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን ሌላ ነው!!! ፋሲል የኔአለም   * እውነት እላችሁዋለሁ፣ ፖለቲካቸው ኪሳራ ውስጥ...

የነኦቦ በቀለ ገርባ መግለጫና አዲስ አበባ !! (አቻምየለህ ታምሩ)

የነኦቦ በቀለ ገርባ  መግለጫና አዲስ አበባ !! አቻምየለህ ታምሩ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንደጻፍነው አዲስ አበባ ፊንፊኔ አይደለችም። ፊንፊኔ ወይንም...

"ውሸትን በዜና በመግለጫ ደጋግሞ በማወጅ እውነት ማድረግ አይቻልም!!" (ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና)

“ውሸትን በዜና በመግለጫ ደጋግሞ በማወጅ እውነት ማድረግ አይቻልም!!” ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና  በኢሳት እለታዊ * ዛሬ “መኖር ይችላሉ” ከተባልክ...

የአምስቱ የኦሮሞ ድርጅቶች መግለጫ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) 

የአምስቱ የኦሮሞ ድርጅቶች መግለጫ! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው  በኦሮሞ ስም የተደራጁ አምስት ጅርጅቶች የሰጡት መግለጫ ብዙ ትርጉም ሊሰጠው የሚችል...

ምኞት ባይከለልከም አዝሎት የሚመጣው እልቂት ግን ያሰጋል!! (ውብሸት ሙላት)

ምኞት ባይከለልከም አዝሎት የሚመጣው እልቂት ግን ያሰጋል!! ውብሸት ሙላት   * 16ኛው ክ/ዘመን እስኪገባደድ አይደለም አዲስ አበባ ፈጣጋር የሚባለዉ (በከፊል...

ፓለቲካችን በዛቻ እና ማስፈራሪያዎች እየተወጠረ ነው!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

ፓለቲካችን በዛቻ እና ማስፈራሪያዎች እየተወጠረ ነው!!! ያሬድ ሀይለማርያም * አጥፊዎቹም በሕግ አግባቢ ሊጠየቁ ይገባል።  ያ ማለት ግን ያለአንዳች ተጨባጭ...

ጋሽ በቄ ያም ሆኖ ዛሬም እወድዎታለሁ!!! (የኢሳት ጋዜጠኛ ካሳሁን ይልማ) 

ጋሽ በቄ ያም ሆኖ ዛሬም እወድዎታለሁ!!! የኢሳት ጋዜጠኛ ካሳሁን ይልማ  *የትግሬ ብሔርተኞች ኢሳትን “ፀረ ትግሬ” ይላሉ *የአማራ ብሔርተኞችም...