admin

admin
15188 POSTS 0 COMMENTS

የአቶ ዳዉድ አነጋገር በንድፈ ሀሳብ ደረጃ ምን ማለት ነዉ?  (ታዬ ደንደአ)

የአቶ ዳዉድ አነጋገር በንድፈ ሀሳብ ደረጃ ምን ማለት ነዉ?  ታዬ ደንደአ *  "ትጥቅ የሚፈታም የሚያስፈታም የለም" ብሏል። የዝህ ትርጉም ሰፊ ነዉ። ግን ሁለት ነገሮች በሚገባ መታየት አለባቸዉ። አንደኛዉ...

የ”ሱሪ” ነገር (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

የ"ሱሪ" ነገር ብርሀኑ ተክለያሬድ * በነገራችን ላይ ኦቦ ዳውድ ኢብሳ የታጠቁ ካልፈቱ ትጥቅ አልፈታም ያሉት ሱሪያችንን ይጨምራል???   በልጅነቴ የቅድመ አያቴን ስም ለሰዎች ከመናገሬ በፊት የሚስቁብኝ እኩዮቼ በአጠገቤ መኖራቸውን...

ዶ/ር አብይ እና አቶ ለማ መልስ ሊሰጡን ይገባል!!! (ሀብታሙ አያሌው)

ዶ/ር አብይ እና አቶ ለማ መልስ ሊሰጡን ይገባል!!! ሀብታሙ አያሌው እራሳቸውን ኦነግ እያሉ ከሚጠሩት አምስት ድርጅቶች አንዱ የሆነው በቅርቡ አዲስ አበባ የገባው የኦነግ ሊቀመንበር  አቶ ዳውድ...

በማስተዋል እንራመድ (አሰፋ ታረቀኝ)

በማስተዋል እንራመድ አሰፋ ታረቀኝ “ጠላቶችህ ሁሉ ሲገፉ ሲገፉ የብረት ምሰሶ አርገውህ አረፉ” በመጽሐፈ ምሣሌ ምዕ. 6 ቁጥር 17 “እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው ፤ ሰባተኛውንም ነፍሱ አጥብቃ...

ኦነግ ትጥቅ አልፈታም ሲል ምን ማለቱ ነው?

by Mengistu D. Assefa የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከሽግግር መንግሥት ተገፍቶ ከወጣ ከ27 ዓመታት በኋላ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለማድረግ ተስማምቶ ወደ ሃገር ከገባ አንድ ወር ገደማ ይሆነዋል። ነሐሴ...

የአብይ መንግስት ከምላስ እና ጆሮ ዘመን  ወደ ቀንድና ጥርስ ዘመን በሽግግር ላይ!!! (መሳይ መኮንን)

የአብይ መንግስት ከምላስ እና ጆሮ ዘመን  ወደ ቀንድና ጥርስ ዘመን በሽግግር ላይ!!! መሳይ መኮንን   * ይህን ያህል ቅቡልነት ካገኘ የአብይ መንግስት ከእንግዲህ ጎፈር ብቻ ሳይሆን ጥርስም ያለው...

EDITOR PICKS