admin
አዴፓ ግቡን ራቅ አድርጎ ማለምን ከኦዴፓ ይማር!! (ሚኪ አምሀራ)
አዴፓ ግቡን ራቅ አድርጎ ማለምን ከኦዴፓ ይማር!!
ሚኪ አምሀራ
ኦህዴድ/ኦዴፓ በድንገት አይደለም ወደ መሪነት የመጣዉ፡፡ ለባለፉት 10 አመታት ሲሰራበት ቆይቶ ነዉ፡፡ አባሎችን ሲመለምል፤ ሲያስተምር፤ በዉጭ ሀገራት...
ሩቅ እያሰብን ቅርብ እንዳናድር! (ቴዎድሮስ ሀይለማርያም)
ሩቅ እያሰብን ቅርብ እንዳናድር!
ቴዎድሮስ ሀይለማርያም
* አብዮታዊ ዲሞክራሲ እዚህ ግባ የማይሉት የገማ እንቁላል ነው። ያለው አማራጭ ይህን በተግባር የወደቀ የማጭበርበሪያ እሳቤ አርቆ መጣል ብቻ ነው!
*...
ዘፀአት ለኢትዮጵያ!!! (አያሌው ሥነጊዮርጊስ)
ዘፀአት ለኢትዮጵያ!!!
አያሌው ሥነጊዮርጊስ ከስዊዘርላንድ
(ዘፀአት ለኢትዮጵያ ወደ ተስፋ ጉዞ ባሕሩን የሚያሻግር አንድ ሙሴን ይዞ)
* ፋብሪካዎቿ ሁሉ ተነቃቅለው፣ በተወሰዱባት ዝነኛው እድሜ ጠገቡ ምድር ባቡር ኩባንያን ባጣችው ድሬዳዋ...
ኤዲያ! (ፈላስፋው ጭሰኛ)
ኤዲያ!
ፈላስፋው ጭሰኛ
*“ክፋት- እሪሪሪሪሪ”
“እባክዎ ጌታዬ፤ ወደ ሐገር ከመግባትዎ በፊት ክፋትዎን ያውልቁ?”
ክፋት- ውልቅ… ቁጭ - ልክ እንደ ጃኬት!
እለፍ ቀጣይ ተረኛ...
“ዘረኝነት- እሪሪሪሪሪሪ”
“እባክዎ ጌታዬ፤ ወደ ሐገር ከመግባትዎ በፊት...
የህወሓት ሙከራ ከሽፏል!!! (ሀብታሙ አያሌው)
የህወሓት ሙከራ ከሽፏል!!!
ሀብታሙ አያሌው
ዶ/ር አብይ አህመድ እና አቶ ደመቀ መኮንን በድጋሚ ተመርጠዋል። ወይዘሮ ሞፎርያት ካሚል ድምፃቸውን ለአቶ ደመቀ በመስጠት ባለፈው ምርጫ አቶ ደመቀ ለዶክተር...
ወይ ወያኔ! አምታትታ ሾለከች ማለት ነው??? (አምሳሉ ገ/ኪዳን)
ወይ ወያኔ! አምታትታ ሾለከች ማለት ነው???
አምሳሉ ገ/ኪዳን
ድሮም ቢሆን ዐቢይ በኢሕአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ የተመረጠ ስላልነበረና ይሄ ጠቅላላ ጉባኤ የኢሕአዴግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጠ/ሚ አድርጎ የመረጠውን የዐቢይን...
ኢህአዴጎች የተሰበሰቡበት አዳራሽ ውስጥ የሚጠጣ ሃይላንድ ላከፋፍል በገባሁበት ወቅት የተያዘ ‘ሙድ ( በአሳየ ደርቤ)
ኢህአዴጎች የተሰበሰቡበት አዳራሽ ውስጥ የሚጠጣ ሃይላንድ ላከፋፍል በገባሁበት ወቅት የተያዘ 'ሙድ
በአሳየ ደርቤ
ከፊት ለፊት ከአቶ ደመቀ መኮንንና ዶክተር ደብረ-ጺዮን መሃከል ጠቅላይ-ሚኒስቴሩ ተቀምጧል፡፡
ዘግይቶ ወደ አዳራሹ የመጣው...
የኢህአዴግ 11ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ
የኢህአዴግ 11ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ
ንጉሱ ጥላሁን
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ “ሀገራዊ አንድነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል 11ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን...



























