admin
ምድርን ያናወጠ ጩኸታችን ድሉን እንዳያገረኘው እሰጋለሁ! (ሰሎሞን ዳውድ አራጌ – ጎንደር)
ምድርን ያናወጠ ጩኸታችን ድሉን እንዳያገረኘው እሰጋለሁ!
ሰሎሞን ዳውድ አራጌ - ጎንደር
እንትናችን ውስጥ እንትን ገብቶበት፤
እንትን አምጭልኝ እንትን እልበት፤
አንችም ነይልኝ እንትን ትይልኝ፡፡
ይላል የኔ አባት
ነገሩ እንዲህ...
በሀዋሳው ጉባኤ ህወሀት በቁሙ ተስካሩን መብላት ይጀምራል!!! (መሳይ መኮንን)
በሀዋሳው ጉባኤ ህወሀት በቁሙ ተስካሩን መብላት ይጀምራል!!!
መሳይ መኮንን
የሰሞኑ ወሬዎች
- መፈናቀል
- የኢህአዴግ ጉባዔ
- የአቶ ጌታቸው አሰፋ ነገር
ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ብዛት የዚህን ዓመት ሪከርድ መያዟ እየተገለጸ ነው።...
ትችት እንደ ርችት! (ሞሀመድ ኤ እድሪስ)
ትችት እንደ ርችት!
ሞሀመድ ኤ እድሪስ
* የፖለቲካ ሜዳ በሀሳብ ከተለየህ ብቻ ሳይሆን ከጠላትህ ጋር የምትሰራበት፣ ትችትን ብቻ ሳይሆን ስድብን የምትሸከምበት፣ ከፍተኛ የራስ መተማመን የሚጠይቅ ነው፡፡ እዚህ...
ዶ/ር ዐቢይ በ11ኛው የግንባሩ ጉባኤ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች!!!
ዶ/ር ዐቢይ በ11ኛው የግንባሩ ጉባኤ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች!!!
ኢ.ቢ.ሲ
• 11ኛው የኢህአዴግ ጉባኤ በለውጥ ምሁዋር ውስጥ በገቡበት ወቅት መካሄዱ ታሪካዊ ያደርገዋል፡፡
• ኢህአዴግ ከዚህ...
የኦሮማራ ዘመነ መንግስት! (ስዩም ተሾመ)
የኦሮማራ ዘመነ መንግስት!
ስዩም ተሾመ
የኦሮማራ ዘመነ መንግስት የተጀመረው በዚህ ዓመት ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል። ስለ ኦሮማራ ስርዖ መንግስት ባለማወቃችሁ አይፈረድባችሁም። ምክንያቱም እዚህ ሀገር ትላንትን ዘልለን ዛሬ መኖር...
ስለ ጎሳ ፖለቲካ ሲወራ ፌዴራሊዝሙን አደጋ ላይ ልትጥሉት ነው አትበሉ! (ያሬድ ሀይለማርያም)
ስለ ጎሳ ፖለቲካ ሲወራ ፌዴራሊዝሙን አደጋ ላይ ልትጥሉት ነው አትበሉ!
ያሬድ ሀይለማርያም
* በቤኒሻንጉል የሚኖር ኦሮሞ ወይም አማራ ወይም ትግሬ እዛው ክልል እንኳን ቢወለደ ከአንድ ጉሙዝ እኩል...
ከወልቃይት ጠገዴ የተፈናቀሉ ወጣቶች በወልቃይት አማራዎች ላይ የሚፈፀመው ስቃይ ይናገራሉ (ጌታቸው ሽፈራው)
ከወልቃይት ጠገዴ የተፈናቀሉ ወጣቶች በወልቃይት አማራዎች ላይ የሚፈፀመው ስቃይ ይናገራሉ
ጌታቸው ሽፈራው
~"አማራ ነን ስላልን ብዙ በደል ደርሶብናል"
~ "ወደ ትግርኛ ቀይራችሁ አምጡት፣ አማርኛን ልናጠፋ እየጣርን ነው ብለው...
በግፍ በኢትዮጵያ እስር ቤት 11ዓመታት የተደበቀው የወልቃይት ተወላጅ !!! (ለገሠ ወ/ሃና)
በግፍ በኢትዮጵያ እስር ቤት 11ዓመታት የተደበቀው የወልቃይት ተወላጅ !!!
ለገሠ ወ/ሃና
ከዓመታት በፊት ልሳነ ግፉዓን የሚባል ተቋም ከወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መጥፋታቸውን በሚዲያ ሲገልፁ...




























