admin

admin
15185 POSTS 0 COMMENTS

የኦሮሞ ፖለቲካን እንዴት እንየው? አፍታትተን ስንመለከተው!!! (ናሁሰናይ በላይ)

የኦሮሞ ፖለቲካን እንዴት እንየው? አፍታትተን ስንመለከተው!!! ናሁሰናይ በላይ አሁን ፌዴራላዊ መንግስቱን መቆጣጠር የቻለዉ የኦሮሞ ኤሊት፡ የአጀንዳ ቀረፃና አካሄድ ስልት በቅድመ ድርጊት ታግዞ በመከወን የሚገለፅ “መሪነት” ነው፡፡...

የመንግስት ያለህ ! የህግ ያለህ! የሀገር ያለህ!የወገን ያለህ! (አበጋዝ ወንድሙ)

የመንግስት ያለህ! የህግ ያለህ! የሀገር ያለህ!የወገን ያለህ !  አበጋዝ ወንድሙ ቡራዩ የፈሰሰው የዜጎች ደምና ፣እንባ ሳይደርቅ ፣ በካማሽ ዞን የሚኖሩ በርካታ ዜጎች እንደተገደሉና እስከ 13ሺ የሚቆጠሩ...

ጥንታዊዋን አገር ወደ ጥንታዊ ስርአት መመለስ (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

ጥንታዊዋን አገር ወደ ጥንታዊ ስርአት መመለስ ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ (ኮተቤ  ሜትሮፖሊታን  ዩኒቨርስቲ) አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች ሰሞኑን የሰጡት መግለጫ በተለያዪ የመገናኛ ብዙኃን እንደተዘገበ ይታወቃል፡፡ በቀረበው መግለጫ...

የአሁኒቱ ኢትዮጵያ ወጣቶች – (ቄሮ፡- ተስፋና ስጋቱ፣ ፈውስና ሕመሙ) [እንዳለጌታ ከበደ]

የአሁኒቱ ኢትዮጵያ ወጣቶች –  (ቄሮ ፡- ተስፋና ስጋቱ፣ ፈውስና ሕመሙ)   እንዳለጌታ ከበደ * የእኔ ጥያቄ፣ ቄሮ የማን ነው? ራሱን የቻለ ነው? ወይስ በአንድ ግለሰብ ወይም ፓርቲ የሚመራ...

የአዲስ አበባ የጥንት ስም “በረራ” ነው!!! (በፕሮፌሰር ሐብታሙ ተገኘ )

የአዲስ አበባ የጥንት ስም “በረራ” ነው!!! ፕሮፌሰር ሐብታሙ ተገኘ  * የበረራን ታሪክ የፃፍነው ፣ አንዱን ነባር ፣ ሌላውን መጤ እና እንግዳ ለማድረግ አይደለም፡፡ ፅሑፉን ለማዘጋጀት የተፈለገው ፣...

“የህዝብ ለህዝብ ግጭት” ዜጎችን ለማፈናቀል የተሰጠ የዳቦ ስም!!! (መሀመድ እድሪስ)

"የህዝብ ለህዝብ ግጭት"  ዜጎችን ለማፈናቀል የተሰጠ የዳቦ ስም!!! መሀመድ እድሪስ ራስን በራስ ማስተዳደር ባዶ መርህ አይደለም። በውስጡ የፍትህ እና የተጠያቂነት ጉዳይን በዋናነት የያዘ ነው። የፌዴራሊዝም ስርአት ቅርፅ...

አዲስ አባበ የሰማንያ አንድ ጎሳ ሀገር ነች – ኦሮሞም አንዱ ነው!!! (ሉሉ ከበደ)

አዲስ አባበ የሰማንያ አንድ ጎሳ ሀገር ነች - ኦሮሞም አንዱ ነው!!! ሉሉ ከበደ * እርግጥ ኦነግ እንደአሜባ ተቆራርጦ ተራብቶ አምስት ቦታ ይሁን እንጂ የሁሉም ልብ አንድ ነው-ኢትዮጵያን...

EDITOR PICKS