admin

admin
15185 POSTS 0 COMMENTS

በነ በቀለ የተነሳ ሙሉ ኦሮሞን ባለመውቀስ እሳቱ ላይ ውሃ እናፍስስበት!!! (አበበ ቶላ ፈይሳ)

በነ በቀለ የተነሳ ሙሉ ኦሮሞን ባለመውቀስ እሳቱ ላይ ውሃ እናፍስስበት!!! አበበ ቶላ ፈይሳ * የኦሮሞ ፖለቲከኞችን በጅምላ ወደማጥላላት ፈጽሞ መሄድ ተገቢ አይደለም። ልብ አድርጉ እነ ዶክተር አብይ...

ስለጎሰኝነት፣ ክልል፣ ዲሞክራሲ እና ተዛማጅ ጉዳዮች ምክረ ሃሳብ!!!  (ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ)

ስለጎሰኝነት፣ ክልል፣ ዲሞክራሲ እና ተዛማጅ ጉዳዮች ምክረ ሃሳብ!!!  ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ጎሰኝነት እንደዚህ ቃል የሰለቸን ሌላ ቃል ያለ አይመስለኝም። ግን ብዙ ቢተችም፥ ብዙ ቢጣጣልም፥ ዱሮውንም ሊሆን የማይገባውን የጎሰኝነትንና...

ሸገርን እንደ ኢየሩሳሌም!! …  (ኤፍሬም እሸቴ – ቀሲስ)

ሸገርን እንደ ኢየሩሳሌም!! ... በኤፍሬም እሸቴ (ቀሲስ) * ማንነትን የማያስከብር የማንነት ፖለቲካ! * የፖለቲካ ቁማሩን የሚጫወቱት ሰዎች ከሸገር ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያላቸው ሳይሆኑ ቴክሳስና አረብ አገር ተቀምጠው በኢየሩሳሌም ጉዳይ ጦር...

ጃዋር መሃመድ – ዳግማዊ ስሁል ሚካኤል?!!! (ያሬድ ደምሴ መኮንን)

ጃዋር መሃመድ-ዳግማዊ ስሁል ሚካኤል?!!! ያሬድ ደምሴ መኮንን በጦረኝታቸዉ የሚታወቁት ራስ ስኡል ሚካኤል በወሎና በቋራዎች መሃል የነበረዉን የስልጣን ፍትጊያ ለማስወገድ በንጉስ እዮአስ ግብዣ ከትግሬ ወደ ጎንደር መተዉ...

አዲስ አበባ  ከየት ? ወደየት?  (ዶ/ር ሺመልስ ቦንሣ – የታሪክ መምህር)

አዲስ አበባ  ከየት ? ወደየት?  ዶ/ር ሺመልስ ቦንሣ - የታሪክ መምህር “የድሮዋ በረራ (የአሁኗ አዲስ አበባ) የአምሃራ፤ ጉራጌ እና ጋፋት ክርስትና ተከታዮች ይኖሩባት የነበረች ከተማ ነች”   በመጀመሪያ የዛሬ...

የኢትዮጵያ ሞዴል፣ ባንዲራና ውክልናው (ሞሀመድ እድሪስ)

የኢትዮጵያ ሞዴል፣ ባንዲራና ውክልናው ሞሀመድ እድሪስ ስለ ኢትዮጵያ ሀገር ግንባታ እና ዘመናዊነት ጉዞ በታሰበ ቁጥር የሚገርመው ጉዳይ በዚያን ግዜ ተጀምሮ አሁን ላይ አልቆ ህዝቦች የሚስማሙበት እና...

የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና፤ ለኢትዮጵያውያን ፋይዳው ምንድን ነው? (ፕሮፌሰር ማሞ ሙጨ)

የኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና፤ ለኢትዮጵያውያን ፋይዳው ምንድን ነው? በፕሮፌሰር ማሞ ሙጨ መግቢያ፤ ኢትዮጵያኒዝምን ለማወቅ፤ ማን እንደፈጠረው? መቼ እንደተጀመረና? ማንን ጠቀመ? የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ ጠቃሚ ነው። ቀጥሎም እኛ ኢትዮጵያውያን ለምን ስለ ኢትዮጵያኒዝም እስካሁን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር ዐቢይ አህመድ የመስቀል በዓልን ምክንያት አድርገው ያስተላለፉት መልዕክት

ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የመስቀል በዓልን ምክንያት አድርገው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት   ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች- እንኳን ለብርሃነ...

EDITOR PICKS