admin
ለግንቦት ሰባት አመራሮች አቀባበል ከተማዋ ደምቃለች (አለማየሁ አንበሴ)
ለግንቦት ሰባት አመራሮች አቀባበል ከተማዋ ደምቃለች
አለማየሁ አንበሴ
* ነገ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ 250 አመራሮች ይገባሉ
ነገ ማለዳ አዲስ አበባ ለሚገቡት የ”አርበኞች ግንቦት 7” ንቅናቄ አመራሮች፤...
የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን!!! (መሳይ መኮንን)
የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን!!!
መሳይ መኮንን
ልዩ ነው። ያምራል። ከሰነበትንበት የመከፋት ዘመን እየወጣን ነው። መቃብር ውስጥ የቆየችው ኢትዮጵያ አፈሩን ገልጣ ከጨለማው ጊዜ ልትፋታ እየተንደረደረች ነው። ያ የውርደት...
የተፈለገው ነገር ምንድን ነው? የተፈጠረው ስሜትስ ምንድን ነው? (በናሁሰናይ በላይ)
የተፈለገው ነገር ምንድን ነው?
የተፈጠረው ስሜትስ ምንድን ነው?
በ ናሁሰናይ በላይ
የህዳሴ ግድብ ከሃይል ማመንጫ ግድብም በላይ ነው። በዚህ መንፈስ ነበር አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የአቅሙን ለማበርከት በላቀ ሃገራዊ...
በተበላሸ መሰረት ላይ ቆሞ የመታደስ ፈተና!! (በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ – ዶይቼቬሌ)
በተበላሸ መሰረት ላይ ቆሞ የመታደስ ፈተና!!
በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ - D.W
* ኢሕአዴግ ውስጣዊም ይሁን ውጪያዊ ፈተና በገጠመው ቁጥር "ተሐድሶ" የማወጅ ልምድ አዳብሯል። ከተሐድሶ ተነስቶ ‘ጥልቅ...
ኮማንደር አለማየሁ ሐይሉ ማን ነው? (አግባው ሰጠኝ)
ኮማንደር አለማየሁ ሐይሉ ማን ነው ?
አግባው ሰጠኝ
* የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽኑ አረመኔ ጥፍር ነቃይ የስመኘውን ጉዳይ አጣሪ ሆኖ ቀረበ
የአመቱ ታላቅ ፌዝ
በቂሊንጦ ቃጠሎ ወቅት...
የኢ/ር ስመኘው ገዳዮች ጄ/ል ክንፈ እና ዶ/ር ደብረፂዮን ናቸው!! (ስዩም ተሾመ)
የኢ/ር ስመኘው ገዳዮች ጄ/ል ክንፈ እና ዶ/ር ደብረፂዮን ናቸው!!
ስዩም ተሾመ
የኢንጂነር ስመኘውን አሟሟት አስመልክቶ ፖሊስ ያቀረበውን የምርመራ ውጤት እንዳለ እንቀበለው። እሺ…እንጂነር ስመኘው ራሱን አጥፋ። ይህ...
ከቅድም ሀያቴ መንደር አፈናቀሉኝ !!! (ሚልዮን አየለች)
ከቅድም ሀያቴ መንደር አፈናቀሉኝ !!!
ሚልዮን አየለች
ዛሬ ወደ አዳማ ለጉዳይ እየሄድኩ አንዲት በእድሜ ጥቂት ቀደም ያሉ እናት ሶስት ሆኖ ከሚይዘው ወንበር ላይ እኔና እሳቸው ተቀምጠንበት...




























