admin
ደማሙ አብዮተኛ – አብይ አህመድ ! (ሳምሶን ሚሀይሎቪች)
ደማሙ አብዮተኛ ~አብይ አህመድ !
ሳምሶን ሚሀይሎቪች
* ዶ/ር አብይ አህመድን በቅጡ ሊገልጡት የሚችሉት ቅጽሎች " ደማሙ አብዮተኛ ' (ደማሙ ብዕረኛን ያስታውሷል) አልያም " ባለፈገግታው ቀዶ...
ብአዴን አማራ ጎንደር ከነፃነት ደንቀራቸው ተገላገሉ (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)
ብአዴን አማራ ጎንደር ከነፃነት ደንቀራቸው ተገላገሉ
መንገሻ ዘውዱ ተፈራ
የህውሓት ቅኝ ግዛት አስፈፃሚ ደቀ መዝሙር አቶ በረከት ስምኦን ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴነት ተባረረን መስማት ትልቅ ግልግልና...
አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ፍኖተ ካርታ ምን ይዞልን ምንስ ይዞብን ይመጣ ይሆን?!? (ዳንኤል ተስፋዬ)
አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ፍኖተ ካርታ ምን ይዞልን ምንስ ይዞብን ይመጣ ይሆን?!?
ዳንኤል ተስፋዬ
አባ ተስፋ ገ/ስላሴ ዘ -ብሔረ ቡልጋ "እውቀት ይስፋ፤ድንቁርና ይጥፋ ይህ ነው የኢትዮጵያ ተስፋ"...
“በመንግሥትህ ጉዳዮች ላይ ፍላጎት ካላሳየህ፤ በቂሎች አገዛዝ ሥር ለመውደቅ ትገደዳለህ” ታዋቂው ፈላስፋ ፕሌቶ
“በመንግሥትህ ጉዳዮች ላይ ፍላጎት ካላሳየህ፤ በቂሎች አገዛዝ ሥር ለመውደቅ ትገደዳለህ”
ታዋቂው ፈላስፋ ፕሌቶ
ቬሮኒካ መላኩ
ብአዴን መስከረም ሳይጠባ ከደጃፍ አድሱን አመት የሚጠብቀው በውስጠ ድርጅታዊ አብዮታዊ መስተንግዶ እንደሚሆን...
“…የምታስተዳድረው “ዳቦውን በእንባ አርሶ የሚበላ” ምስኪን ህዝብ መሆኑን አትዘንጋ…
"...የምታስተዳድረው "ዳቦውን በእንባ አርሶ የሚበላ" ምስኪን ህዝብ መሆኑን አትዘንጋ...
ቅዱስ ፓትርያርኩ ለዶ/ር አብይ የለገሱት ምክር
ዘላለም
* ...ታድያ ልጄ 80 ልጆች እንዳሉህ ቆጥረህ በትእግስት አስተዳድራቸው...ሁሉም ሆደ ባሻ ፣ሁሉም...
በብአዴን ላይ ያለዉ ገደብ ያልተበጀለት የህዉሀት ተፅእኖ!!! (ሰልማን መሀመድ)
በብአዴን ላይ ያለዉ ገደብ ያልተበጀለት የህዉሀት ተፅእኖ!!!
ሰልማን መሀመድ
ብአዴን ስሙን ሊቀየር መሆኑን እየሰማን ነዉ ከቀናት በፊት ብአዴን ባደረገዉ ስብሰባ የአማራ ስራ አመራር ምክትል ሀላፊ የሆኑት...
ይህ ሰው ለእኔ ኢትዮጵያን በመከራዋ ሰአት የተሰጣት ጋሻዋ ይመስለኛል!!! (ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እይታ)
ይህ ሰው ለእኔ ኢትዮጵያን በመከራዋ ሰአት የተሰጣት ጋሻዋ ይመስለኛል!!!
ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ ፡ በጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ እይታ ።
* ይህ ሰው የሚናገረው ሁሉ ያድናል።ኢትዮጵያን ሲጠራት ልብህን በደስታ...
ኢሳቶች እንኳን በደህና መጣችሁ!!! (ጌታቸው ሽፈራው)
ኢሳቶች እንኳን በደህና መጣችሁ!!!
ጌታቸው ሽፈራው
ኢሳት ብዙ ሰው ያነቃ ሚዲያ ነው። ያኔ ስሙን መጥራት እንኳ በሚያስፈራበት ሰዓት፣ ያኔ ዲሽ የሚያስተካክሉትን አምኖ "ኢሳትን ጫንልኝ" ማለት በሚያስፈራበት...




























