admin
‘ለምን’ የማያውቅ ትውልድ ነፃነትን ሲለምን ይኖራል (አንተንሳይ መስፍን)
'ለምን' የማያውቅ ትውልድ ነፃነትን ሲለምን ይኖራል
አንተንሳይ መስፍን
ዛሬም ችግር አለ። ዛሬም እንደ እስከዛሬው ችግሩ ችግሩን አለማወቅ ነው። አሁንም ችግሩ እውነተኛውን ጠላት ያለመለየት ነው። አሁንም ችግሩን...
ሀገር መገንባት እንደማፍረስ ቀላል አይደለም! (ሙሀመድ አሊ ሞሀመድ)
ሀገር መገንባት እንደማፍረስ ቀላል አይደለም!
ሙሀመድ አሊ ሞሀመድ
እምዬ ምኒልክ አገር ሠርተው ሰጥተውናል። አገር መሥራት ታሪኩን እንደማንበብ ቀላል አይደለም። አበው ሲተርቱ "ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው" እንዲሉ...
ጭቆናን ማስወገድ ሆነ ዴሞክራሲን መገንባት የሚቻለው የፍርሃትን ግንብ በማፍረስ ነው! (ስዩም ተሾመ)
"From Authoritarian to Democratic Order" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ "The Role of Intellectuals in Political Transition" በሚል ርዕስ ጥናታዊ ፅሁፍ ማቅረቤ...
የሽግግር ብዥታ፣ ሥርዓት አልበኝነትና ሥጋቶች (መንግስቱ አሰፋ)
by Mengistu D. Assefa
|| DON'T CORNER THAT CAT ||
አሁን ባለንበት የሃገራችን ጉዳይ ሥርዓት አልበኝነት ትልቁ ችግር እንደሆነ ይታያል። ይህ በራሱ ትክክለኛ "ትልቁ ችግር" ነው ወይ...




























