admin

admin
15178 POSTS 0 COMMENTS

ስለ አርባ ሁለቱ የዩንቨርስቲ ምሁራንና ፕሮፌሰሮች – ታማኝ በየነ

የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌጤ ከዚህ ቀደም ተገቢ ባልሆነ መንገድ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተባረው የነበሩት መምህራን ይቅርታ ተደርጎላቸው ወደ ስራቸው እንዲመለሱ በጠየቁት መሰረት ጠቅላይ...

የደብረማርቆስ እስር ቤት ቃጠሎና ተያያዥ ጉዳዮች!!! (ፋሲል የኔ አለም)

የደብረማርቆስ እስር ቤት ቃጠሎና ተያያዥ ጉዳዮች!!! ፋሲልየኔ አለም የደብረማርቆስ እስር ቤት ቃጠሎን በተመለከተ ከማምነው ምንጭ  ያገኘሁትን ላካፍላችሁ ወደድኩ። በአሁኑ ወቅት በፖለቲካ ምክንያት የታሰረውም ያልታሰረውም እስረኛ መፈታት...

ሞሳድ እና ካሳ ከበደ!!! ክፍል 3

ሞሳድ እና ካሳ ከበደ!!! ክፍል 3 | ሮነን በርግማን (Ronen Bergman)| ትርጉም፡ ካሳ አንበሳው | በ1976 ካሳ ከበደ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ አንባሳደር ሁኖ ወደ ጄኒቫ ተላከ፤...

ከሚወደድ ይልቅ ህግን አስከብሮ የሚፈራ መንግስት ለመሆን መስራትን ነው ወቅቱ የሚጠይቀው !!! (ቬሮኒካ መላኩ)

ከሚወደድ ይልቅ ህግን አስከብሮ የሚፈራ መንግስት ለመሆን መስራትን ነው ወቅቱ የሚጠይቀው !!! ቬሮኒካ መላኩ ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ አሁንም የምልህን ስማ ። መንግስት በአራቱም አቅጣጫ ተወጥሯል።...

የባንዲራው ኮኮብ ምንድነው⁉️ (ፍቅሩ አበበ)

የባንዲራው ኮኮብ ምንድነው⁉ ፍቅሩ አበበ • ባንዲራችን ላይ ስላለው ኮኮብ ማወቅ ከፈለጉ ሁላችሁም ትኩረት ሰታችሁ አንቡት። •️ ይህ ኮኮብ pentagram ይባላል ። ባለ 5 ጫፎች እንደ ማለት ነው...

“በደሴ ሸዋበር መስጂድ በተከፈተ ድንገተኛ ጥቃት በሠው ህይወትና በአካል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሠ!!! (ጌታቸው  ሽፈራው)

"በደሴ ሸዋበር መስጂድ በተከፈተ ድንገተኛ ጥቃት በሠው ህይወትና በአካል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደረሠ!!! ጌታቸው  ሽፈራው  * 34 ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል።" በደሴ  ከተማ የሸዋበር መስጂድ ከመግሪብ ሰላት በኃላ ፤ በተሠባሠበው...

የምህረት አዋጁን በደስታና በቀና ልቦና ተቀብየዋለሁ!!! (መስፍን ነጋሽ)

የምህረት አዋጁን በደስታና በቀና ልቦና ተቀብየዋለሁ!!! መስፍን ነጋሽ አዋጁ የተቀረጸበትን ወቅትና መንፈስ ስለምረዳ፣ አዋጁንም ሆነ በዚያ በኩል ለማሳከት የታቀደውን በጎ ዓላማ ስለምደግፍ መሠረታዊ ልዩነት የለኝም። በዚያ...

ቢዘገይም በሕወሐት የተባረሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እንዲመለሱ ተወስኗል!!!

ቢዘገይም በሕወሐት የተባረሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እንዲመለሱ ተወስኗል!!! ወሰን ዘሪሁን ከዩኒቨርሲቲ መምህራኑ አንዳንዶቹ በሕይወት የሌሉና በሕይወት ካሉትም ውስጥ አብዛኞቹ ወደ ዩኒቨርሲቲው ለመመለስ ፍላጎት የማይኖራቸው ቢሆን...

EDITOR PICKS