admin
የአርበኞች ግንቦት 7 ልዩ መግለጫ
“የሰለጠነ ፓለቲካ” የምንመርጠው፣ የምናውቀውና የምንመኘው የትግል ስልት ነው!!! የአርበኞች ግንቦት 7 ልዩ መግለጫ
ሰኔ 11 ቀን 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች...
አፈጮሌው ኢህአዴግ የሰልፉን መርህ ቃል በመለወጥ “እኔን ለመደገፍ የተካሄደ ነው” ብሎ ፍቃድ ሰጥቷል?!?...
አፈጮሌው ኢህአዴግ የሰልፉን መርህ ቃል በመለወጥ “እኔን ለመደገፍ የተካሄደ ነው” ብሎ ፍቃድ ሰጥቷል?!?
የሰልፉ አስተባባሪዎች
አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድን ለመደገፍ በአዲስ አበባ የተጠራው ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ...
“የሲዳማ፣ ወላይታ፣ ጉራጌና እና ቀቤና ዞንና ወረዳዎች የበላይ አመራሮች በገዛ ፍቃዳቸው ስልጣናቸውን እንዲለቁ” (ጠ/ሚ...
"የሲዳማ፣ ወላይታ፣ ጉራጌና እና ቀቤና ዞንና ወረዳዎች የበላይ አመራሮች በገዛ ፍቃዳቸው ስልጣናቸውን እንዲለቁ"
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ
ሪፖርተር፡ ጥላሁን ካሳ
በሀዋሳ፣በወላይታና ወልቂጤ የተፈጠረውን ችግር ተከትሎ የበላይ አመራሮች...
ህዝቡ ዛሬ ላይ አብይን ለመደገፍ ከበቂ በላይ ምክንያት አለው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)
ጎንደር ላይ ከነገሱት ነገስታት አንዱ የነበረውን ዮሀንስ 1ኛን ህዝቡም የውጭ ፀሃፊዎችም "ዮሀንስ ፃድቁ " በማለት ይጠሩት ነበር ። "ፃድቁ ዮሀንስ" በስልጣን ዘመኑ ህዝቡ አቤቱታ...
የቅዳሜው ሰልፍ ከምር የሚደረግ ከሆነ፤ ጥያቄ አለኝ?!? (ዘመድኩን በቀለ)
አዲስ አበባ፤ አዱ ገነት፣ ሸገር፣ ፊንፊኔ፣ በረራ፣ አብዮት አደባባይ ፣ መስቀል አደባባይ !።
ከምርጫ 97 ወዲህ መስቀል አደባባይ ለመጀመሪያ ጊዜ ህዝብ ያለ አበል ሰልፍ ሊወጣ...
የአብይን አመራር የመቃወም ፈተና (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)
የአብይን አመራር መቃወም እንደወትሮው ቀላል አይሆንም ወዳጄ! ሰውዬው ቀደም ሲል ለተቃውሞው ጎራ የህልውና መሠረት የሆኑ አጀንዳዎችን ጠራርጎ እየወሰደ ነው። አሁን ጌታዬ; "ጠባብ ብሔርተኛ"; "ዘረኛ...
Eritrea sending delegation to Ethiopia: diplomat (Reuters)
ADDIS ABABA (Reuters) - Eritrean President Isaias Afwerki is dispatching a delegation to Addis Ababa for “constructive engagement” with arch-foe Ethiopia after peace overtures...
አብይ እና ትራምፕ (ደረጄ ደስታ)
ደግሞ ምኑን ከምን ትሉ ይሆናል። እስኪ ተረጋጉ። ሰዎቹ እንደሚለያዩ መቸም ታውቃላችሁ። እሚመሳሰሉበትስ ነገር እንዳለ አስባችው ታውቃላችሁ? እነሆ ለጨዋታው ድምቅት-
በመሪዎቻቸው የተነሳ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ቦታ...



























