admin
ይድረስ ለኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) መሪዎች (አፈንዲ ሙተቂ)
ለዓመታት የኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ጥያቄን አንግባችሁ ስትታገሉ እና ስታታግሉ መኖራችሁ ይታወቃል። በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የኦሮሞ ወጣቶችም በድርጅታችሁ ስር ታቅፈው ውድ ህይወታቸውን ለኦሮሞ ህዝብ ነፃነት...
በአንድ ቤተሰብ ላይ የተፈፀመ “መንግስታዊ” ሽብር (ጌታቸው ሺፈራው)
ዘር ጭፍጨፋ ተመሳሳይ ቋንቋ ወይ ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ነው። ሽብር በአንድና ከዛ በላይ ባሉ ግለሰቦች ላይ የሚፈፀም ወንጀል ነው። በኢህአዴግ ዘመን በ20 የአንድ...
ቁስለኞቹ በጠ/ሚሩ ላይ ከያቅጣጫው ዘመቻ ከፍተዋል!!!
ቁስለኞቹ በጠ/ሚሩ ላይ ከያቅጣጫው ዘመቻ ከፍተዋል!!!
ከሦስት ቀን በፊት አብዲ መሀመድ ኢሌ - ጠቅላይ ሚኒስትሩን ዘለፉ።
ከትናንት በስቲያ ጀነራል ክንፈ ዳኘው ፦”ለውጡ ህገ መንግስቱን የጣሰ ነው”አሉ።
እነ...
“ጸጉሬን እየነጩ ‹‹አንተ ለዚህ መንግስት እንደዚህ ጸጉር ኢምንት ነህ›› እያሉ ተሳልቀውብኛል!!! ካፕቴን ማስረሻ ሰጠኝ
"ጸጉሬን እየነጩ ‹‹አንተ ለዚህ መንግስት እንደዚህ ጸጉር ኢምንት ነህ›› እያሉ ተሳልቀውብኛል!!!
ካፕቴን ማስረሻ ሰጠኝ
በህዋሃት ትግሬዎች የሚፈጸሙ እና ለመስማት የሚዘገንኑ በአማራዎች ላይ የሚደረጉ ግፎች ዛሬም እንደቀጠሉ...
ቦሌ አየር መንገድን ወደ ሚኒሊክ አደዋ አየር መንገድ (ሚሊዮን አየለች)
በቅርቡ የባህርዳርን ‹‹ግንቦት 20›› አየር መንገድን ወደ ጀግናው ‹‹በላይ ዘለቀ›› አየር መንገድ እንዲቀየር እየተደረገ ያለው የማህበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴ ይበል የሚያሰኝና ሊገፋበት የሚገባ ተግባር ጭምር...
“..በቀጣዩ ሳምንት ስልጣኔን እለቃለሁ….” (ፓትርያሪክ አቡነ ማትያስ)
ዘመድኩን በቀለ
የቀድሞዋ ተወዳጇ ጋዜጣ የአዲስ ነገር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በነበረው በተወዳጁ ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ እና በጋዜጠኛ አርጋው አሽኔ አዘጋጅነት የሚቀርበው የዋዜማ ሬድዮ ከውስጥ የመረጃ...
የፕሬዚዳንቱ መመሪያ “እንዳያማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው” እየሆነ ይመስላል!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)
ከኦሮሚያ ክልል በተለያየ ጊዜ ስለሚገደሉትና ስለሚፈናቀሉት አማራዎች ህዝብ እንዲያውቀው በመረጃ ይፋ በማድረጋችን የዶ/ር አብይና የአቶ ለማ ተከታዮች የስድብ ውርጅብኝ እና ስም ማጥፋት ዘመቻ ከፍተውብን...
ግልጽ ደብዳቤ ለተከበሩ ጠ/ ሚኒስትር (የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ)
ግልጽ ደብዳቤ ለተከበሩ ጠ/ ሚኒስትር
ጉዳዮ፣ ለህዝበ ሙስሊሙ ጥያቄዎች መልስ የመስጠት ተነሳሽነትዎን ይመለከታል!??!
የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ
በሰኔ 8/2010 በዒድ አልፈጥር በዓል እለት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች...



























