admin
“አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በማሰር ያተረፍነው ጥላቻ እና 11 ቢሊዮን ዶላር ማጣት ነው፤ በቀጣዩ ሳምንት...
ጋዜጠኛ እና ፕሮሞተር አብረሃም ግዛው
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ትናንት ምሽት በቤተመንግስት ያደረጉት አስገራሚ ንግግር ከቦታ በቦታው በመታደም የቀረበ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስገራም ንግግሮች ቀጥለዋል! ድግሶች ሰብሰባዎች...
ሁለት ሄክታር (ቃዳ) መሬት ለአንድ የአማራ ገበሬ አዲሱ የወያኔ አማራን የማፈናቀያ ስልት! (አምሳሉ ገ/ኪዳን)
የእነ ለማ መገርሳ አሥተዳደር "ሁለት ሄክታር (ቃዳ) መሬት ለአንድ የአማራ ገበሬ!" የሚል ድንጋጌ ይዞ የአማራ ገበሬዎች ግብር እየከፈሉበት ለዐሥርት ዓመታት እያረሱት የኖሩትን መሬት እየነጠቀ...
ሰሞነኛ ወጎች ፡— ግንቦት 20 እና ‘ካሤቱ’ ኢህአዴግ . . . ! (አሰፋ ሀይሉ)
— ‹‹ኢህአዴግ እኮ የካሴት ክር አይደለም በእስኪሪፕቶ አሽከርክረህ የምትገለብጠው! እንደካሴት በእስኪሪፕቶ ልትገለብጠው ስትሄድ፣ ኢህአዴግ የሚጠብቅህ ‹‹ሲዲ›› ሆኖ እንደሆነ ሃቁን እመኑ፡፡ እንዲያውም በቃ ኢህአዴግ ‹‹ሲዲ››...
በበደኖና በአርባጉጉ በአማራው ላይ የዘር ጭፍጨፋ የፈፀመው ማን ነው? (ኡመር ያሲን)
ከ1984 እስከ 1987 ዓ.ም በበደኖና በአርባጉጉ በአማራው ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ተፈፅሟል:: እንጥፍጣፊ ሰብአዊነት በጎደላቸው ጨካኝና አረመኔ በሆኑ ባለስልጣናት ንፁሀን አማሮች ከነህይወታቸው ገደል ተከተዋል:: ዘግናኝ...
የኦ.ዴ.ግ ተደራዳሪ ቡድን አዲስ አበባ ገባ!? (መለሰ በቃሉ)
የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ዛሬ አዲስ አበባ ሲገቡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት ጉዳዮች አማካሪ አቶ አባ ዱላ ገመዳ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች...
እጃቸው በንጹሀን ደም የጨቀየ ” የካቢኔ አባላት” (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)
∠ብስራት አቢ (ፎቶ) አብሮ አደግ ጓደኛዬ ነው። ከሰፈር ልጅነቱ ባለፈ አንድ ክላስም ተምረናል። ይህም ይበልጥ ለመቀራረባችን አስተዋፅኦ አድርጓል ብዬ አስባለሁ። እኔ ወደ ፖለቲካ ከገባሁ...
ጥገናዊ ለውጥ ውሎ አድሮ ወደ ትርምስ እና እልቂት ይወስደናል እና ይህንን መፍቀድ አንችልም!!! (ፕሮፌሰር ብርሃኑ...
ከዶክተር አብይ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ መሾም በኋላ የሀገራችን ፖለቲካ በሁለት ምክንያቶች በጣም ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚሻው ነው።
አንደኛ ፡ ዶክተር አብይ በቃላት ደረጃ ለማድረግ እፈልጋለሁ የሚሏቸው...
ግጨው እና ጎቤ በረከት እና አዲሱ ለትግራይ የሰጧቸው ገዥ መሬቶች!?! (በቹቹ አለባቸዉ)
ወንድሜ ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ግንቦት 6/ 2010 ዓ.ም “ብአዴን ሆይ ከእነ “እንቶኔ” የጡት ልጅነት መቼ ይሆን ነጻ የምትወጣው?" በሚል በፃፈዉ ፁሁፍ፤ ከግጨው ጋር በተያያዘ...




























