admin

admin
15176 POSTS 0 COMMENTS

”የሚያርፈው አጽማቸው ሳይሆን ህሊናችን ነው” (ዮሐንስ  መኮንን)

በአንድ ወቅት መቀሌ የሚገኘውን ''ሐውልቲ'' በመባል የሚታወቀውን እና የህወኃትን የ17 ዓመታት ''ገድል'' የሚያስቃኘውን ቤተ መዘክር ለመጎብኘት ዕድሉ ገጥሞኛል፡፡ ጉብኝታችንን ስናጠቃልል ምድር ቤት በሚገኝ አንድ...

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሁንስ  አበዙት¡¡¡ (ሸዋዬ ገላው)

  ዶ/ር  አብይ የውስጥ ሽኩቻውን በድል ተወጠው ወደ ቤተ መንግስት እንዲገቡ ከሚፈልጉት አንዱ  ነበርሁ።ጠቅላይነቱንም ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ እንቅስቃሴዎንም በትኩረት ተከታትያለሁ፡፡ ነገር ግን ከቀን ወደ ቀን...

ለአንዳርጋቸው ካቴና፣ ለነሌንጮ ጉንጉን አበባ አጥላቂው ኢህአዴግ እና እኛ!!! (ግዛቸው ብርሀኑ)

  ነፍጡን ሁለቱም አንስተው ነበር አቶ አንዳርጋቸውም አቶ ሌንጮም እንዲያውም የኦቦ ሌንጮ ለታ የተለየ ነበር ።  እንደ እህት ድርጅታቸው ህወሃት በብሄር ተደራጅተው ጫካ ገብተዋል።ለኦሮሞውም ይሁን...

ምንም ኬላ ባይሰብሩ፣ ወንዝ ባይሻገሩ ለታጋዩ ፕሮፌሰር  አድናቆቴና አክብሮቴ አይቀንስም!!! (በፍቃዱ ሞረዳ)

ከዕለታት በአንዱ ቀን (ያኔ) ከዚህ ሰዉ ጋር ከበቂ በላይ በሆነ ምክንያት ተደባብረን ነበር፡፡ ከምርጫ 97 በፊት፡፡ ከምርጫዉ በኋላ ፖርላማ ባለመግባት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርን ባለመረከብ...

በኦዴግ አመራሮች ወደ አገር ቤት መግባት በሁለት ጽንፍ የቆሙ ምልከታዎች እና የመፍትሔ ሀሳቦች!?!

                     ምልከታ 1 ኦህዴድ በግፍ ያባረራቸውን የኦ.ዲ.ኤፍ አመራሮች በእቅፍ ተቀበላቸው!?! ስዩም ተሾመ እንግዲህ የቀድሞ #የኦነግ መሪ የሆነው ሌንጮ ለታ...

የኦዴግ ወንዝ ወደ ኢሕአዴግ ባሕር ትፈሳለች (መስፍን ነጋሽ)

ለዋዜማ ራዲዮ የእነ ሌንጮ ለታ ቡድን ወደ አገር ቤት መመለሱ መልካም ዜና ነው። ሆኖም የግለሰቦቹ መመለስም ሆነ የድርጅታቸው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) አገር ቤት መግባት...

“ ህገ መንግስቱን ተቀበል” የሚል ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ ወደ ድርድር አይገባም! (ፋሲል የኔዓለም)

አህመድ ሽዴ የተባለው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የእነ ኦቦ ሌንጮችን ጉዞ በተመለከተ የሰጠውን መግለጫ ሰማሁት። “ህገመንግስታዊ ስርዓቱን” የተቀበሉ ሃይሎች መግባት አለባቸው ይላል። ያው እነ መለስ...

EDITOR PICKS